Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፈዴሬሽን ኃላ/የተ/ አሰላ ብቅል ፋብሪካ
  • Address አዲስ አበባ ከተማ ከጀርመን አደባባይ ወደ ሚካኤል አደባባይ በሚወስደው መንገድ ላይ ሚካኤል ቤ/ክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው የኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፈዴሬሽን ሕንፃ ስድስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 ወይም አሰላ- ቁሉምሳ : ኢትዮጵያ, Phone: 09-65-65-04-81
  • Website
  • Deadline17 Oct 2026, 11:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 500.00 (አምስት መቶ ብርብቻ)
  • Bid Securityብር 200.000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ (CPO) ወይም Bank Guarantee
  • opening dateከጠዋቱ 5፡30 ሰዓት
  • Categories Packaging And Labelling , Plastic Raw Materials And Products

ጥራትና ደረጃውን የጠበቀ ብዛቱ 400,000 (አራት መቶ ሺህ) የሆነ የብቅል ምርት ማሸጊያ ከረጢት አቅም እና ፍላጎት ያላቸውን አምራች ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል።

በኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፈዴሬሽን ኃላ/የተ/ አሰላ ብቅል ፋብሪካ


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር: NCB/OACFLTD/AMF/15/2018

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማሀበራት ፌዴሬሽን ኃላ.የተ አሰላ ብቅል ፋብሪካ

ጥራትና ደረጃውን የጠበቀ ብዛቱ 400,000 (አራት መቶ ሺህ) የሆነ የብቅል ምርት ማሸጊያ ከረጢት አቅም እና ፍላጎት ያላቸውን አምራች ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው፡፡

  1. ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢነት ዝርዝርውስጥ የተመዘገቡ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/TIN/ ያላቸው እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ሕጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
  2. የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብርብቻ) በፋብሪካችን አካውንት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000257808697 ወይም በአሮሚያ ህብረት ስራ ባንከ 1000043405229 በመከፈል/ገቢ በማድረግ/፡፡
  3. ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ዓርብ ጠዋት 2፡00-6፡00 ከሰዓት በኃላ 7፡00-10፡00 ሰዓት ድረስ ከጀርመን አደባባይ ወደ ሚካኤል አደባባይ በሚወሰደው መንገድ ላይ ሚካኤል ቤ/ክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ህንፃ ስድስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 ወይም አሰላ-ቁሎምሳ ከሚገኘው ፋብሪካችን ቢሮ ቁጥር 003 ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በፖስታ በማሸግ አዲስ አበባ በሚገኘው የፋብሪካችን ዋና መ/ቤት በኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃላ.የተ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ከታች ከተጠቀሰው የመዝጊያ ሰዓት በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች ከመወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ብር 200.000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ (CPO) ወይም Bank Guarantee ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ተጫራቶች የፋይናንሽያል እና ቴከኒካል ፖስታቸውን በተለያየ ፖስታ በማሸግ በተቀመጠው ዝርዝር መስፈርት መስረት ሶስት ናሙና ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባችዋል።
  7. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን፡- ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት ከፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 5፡30 ሰዓት ላይ ለመገኘት በሚሹ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ በሚገኘው የፋብሪካችን ዋና መ/ቤት የኦሮሚያ ግብርና ሀብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃላ.የተ 7ኛ ፎቆ ላይ በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። የመከፈቻው ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡
  8. ፋብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  9. ተጫራቾች በጨረታ ማስታወቂያና በተጫራቾች መመሪያ ላይ ግልጽ ያልሆነ ነጥብ ካለና ተጨማሪ ማብራሪያ ክፈለጉ በስልክ ቁጥር፡- 09-65-65-04-81/09-65-65-02-85 በሥራ ሰዓት ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃላ.የተ አሰላ ብቅል ፋብሪካ

✨ messages.ai_summary
The Asella Chickpea Factory seeks to buy 400,000 quality chickpea packaging bags via open tender. Eligible bidders must be manufacturers with a renewed business license, registered as suppliers with the Procurement and Property Administration Agency, hold a TIN, and be VAT-registered.
Save Tender