958 Tenders Found
-
በየካ ክፍለ ከተማ ኮተቤ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች ያሎትን እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- Deadline ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ጀምሮ በ 11ኛው ቀን 3፡00 ሰዓት (የስራ ቀናት)
-
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጉለሌ ፋና የመጀ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
- Addis Ababa:Ethiopia
- Deadline ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ጀምሮ በ 11ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት (የስራ ቀናት)
-
በሲዳማ ብ/ክ/መ/የትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የመ/ቤቱ ተሽከርካሪ ጥገና ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ማስጠገን ይፈልጋል።
- Deadline ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ጀምሮ በ 15ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት
-
ሳሪስ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ መለያ ቁጥር 01/2018 አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- ሳሪስ 3F ፊት ለፊት ከሙኒክ ሆቴል አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዯጵያ
- Deadline ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት
-
- የካ ክ/ከተማ ወርዳ 07 ጽ/ቤት ጀርባ የቀድሞ 09 መብራት ኃይል አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት
-
- ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ህንጻ 5ኛ ፎቅ ቢ/ቁ 504 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት
-
የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ የሜይዴይ ቅድመ 1ኛ እና 1ኛ የመ/ደ/ት/ቤት በበጀት አመቱ በግልጽ ጨረታ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል።
- መርካቶ ጎጃም በረንዳ የድሮው ፋሲል ፋርማሲ ጎን (ከይርጋ ሀይሌ ህንፃ ከፍ ብሎ) : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
-
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- አዳማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 10/21/2025
-
በቦሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 አስተዳደር ለ2018 ዓ.ም ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል።
- ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ገባ ብሎ ውሃ እና ፋሳሽ ባለስልጣን ዋና መስሪያ ቤት ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት
-
- አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ስሙ ቃሊቲ ገብርኤል ቤተ-ክርስቲያን አካባቢ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
-
በአዲስ አበባ ቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ቂሊንጦ ለስራ አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ የጥገና እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር አ/አ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 10/22/2025
-
- Ras Mekonen St, in front of the A.A. stadium Wegagen Tower, Addis Ababa, Ethiopia
- Deadline October 29, 2025
-
- ልዩ ቦታው ሳሪስ የቀድሞ ዘንባባ ጀነራል ሆስፒታል ገባ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡00
-
- በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ዕንቁላል ፋብሪካ እምብልታ ሆቴል ከፍ ብሎ ከሚገኘው የጄኔራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁጥር 1 ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት 10፡00 ሰዓት ድረስ
-
የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ አስተዳደር ከዚህ በታች የተጠቀሰው የአገልግሎት ግዥ ለ2018 በጀት ዓመት አወዳድሮ አገልግሎት ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
- ቤተል ከጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አጠገብ ያለው ህንጻ ላይ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አሰተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ፑል የአስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 02 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት
-
- ሰሚት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ጀምሮ በ 11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት (የስራ ቀናት)
-
- አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 11 /አስራ አንድ/ ተከታታይ የሥራ ቀናት 4፡00 ሰዓት ድረስ
-
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- አ/አ አራዳ ክፍል ከተማ (ፒያሳ) ልዩ ስሙ እሪ በከንቱ ተብሎ በሚጠራው የኢትዮጵያ ስታቲስቲካል አገልግሎት ቢሮ አካባቢ እስጢፋኖስ መካሻ አማረ (EMA ) ህንፃ 9ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት
-
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- ባህር ዳር ከተማ በሰ/ምዕ/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ መኮድ ካምፕ ግዥ ቢሮ ቁጥር 02 ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 10/14/2025
