በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 07 የአድዋ በር የመ/ደ/ት/ቤት 2018 ዓ.ም ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 07 የአድዋ በር የመ/ደ/ት/ቤት
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡- አ01/2018ዓ.ም
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 07 የአድዋ በር የመ/ደ/ት/ቤት 2018 ዓ.ም ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
ሎት |
የጨረታው አይነት |
|
የጨረታው ማስከበሪያ የገንዘብ መጠን |
|
1 |
ሎት 001 |
የደንብ ልብስ እና የስፖርት መምህራን ትጥቅ |
ናሙና የሚቀርብበት |
8307.61 |
|
2 |
ሎት 002 |
አላቂ የቢሮ እና የትም ዕቃዎች (የፅሕፈት መሳሪያዎች) |
ናሙና የሚቀርብበት |
8000.00 |
|
3 |
ሎት 003 |
የጥገና ዕቃዎች (የህንፃ መሳሪያዎች) |
ናሙና የሚቀርብበት |
6000.00 |
|
4 |
ሎት 004 |
የማሽነሪ ጥገና ስራ (ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ ፎቶ ኮፒ) |
የሥራውን ሰነድ በመግዛት |
1000.00 |
|
5 |
ሎት 005 |
የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች (የጽዳት እቃዎች) |
ናሙና የሚቀርቡበት |
8383.20 |
|
6 |
ሎት 006 |
የቢሮ ማሽነሪ (ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ ወንበር፣ ጠረጴዛ ወዘተ) ቋሚ ዕቃዎች |
በፎቶ ናሙና የሚቀርብበት |
7500.00 |
|
7 |
ሎት 007 |
የኤሌክትሪክ እቃዎች |
በናሙና የሚቀርብበት |
6,000.00 |
|
8 |
ሎት 008 |
የት/ቤቱ ለሚሰጠው ስልጠና የውሃ፣ ቆሎ፣ ኩኪስ እና የመሳሰሉት አቅርቦት ለ1ዓመት በውል ማቅረብ |
ሰነዱ በመውሰድ |
5000.00 |
|
9 |
ሎት 009 |
የህትመት ስራ |
መጥተው ስራውን በማየት |
1000.00 |
|
10 |
ሎት 010 |
የሕክምና እቃ |
በናሙና የሚቀርብበት |
200.00 |
|
11 |
ሎት 011 |
አላቂ የቢሮ እቃ |
ሰነዱ በመውሰድ |
5000.00 |
|
12 |
ሎት 012 |
የላብራቶሪ እቃዎች |
በናሙና የሚቀርብበት |
8000.00 |
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ አቅራቢዎች የሚከተሉትን ሁኔታዎች በቅድሚያ በማሟላት መወዳደር ይችላሉ።
- ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም በፌደራል የመንግስት ግዥ አስተዳደር የእቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዘገብ የምስክር ወርቀት፣ የቫት ሰርተፍኬት ፣ የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰንድ የሚጫረቱበት ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር /200/ መቶ ብር በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ት/ቤቱ ፋይናነስ የስራ ሂደት በመቅረብ መግዛት ይችላል።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚጫረቱበት አይነት ሲፒኦ በአድዋ በር የመ/ደ/ት/ቤት ስም በየሎቱ በተዘረዘረውና በተቀመጠው የገንዘብ መጠን መሰረት ነው፡፡
- ተጫራቾች በዝዙት ሰንድ መሰረት የሚጫረቱበት ዋጋ ቫትን ጨምሮ በመሙላት በታሽገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከላይ በተጠቀሰው ቢሮ በመቅረብ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ኦርጅናል እና ኮፒውን ሰንድ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ከገዙት የጨረታ ሰንድ ውጭ ተሞልቶ የመጣ ሰንድ ተቀባይነት የለውም
- አሸናፊ ድርጅት ለሚወዳደሩበት ለእያንዳንዱ እቃ ናሙና ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ናሙና ያልቀረበበት እቃ ከውድድር ውጪ የሚሆን ስለሚሆን በርክክብ ቀን ባቀረበው ናሙና መሰረት ገቢ የሚደረግ ሲሆን ካላቀረበ ያስያዘው CPO ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡
- በጨረታ ሰነዱ ላይ በተጠቀሰው መጠን በላይም ሆነ በታች በተመደበለት በጀት ጋር አጣጥሞ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀን ተዘግቶ በቀጣዩ የሥራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ውስጥ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ4፡30 ላይ በግልፅ ይከፈታል፡፡
- ጨረታው ተከፍቶ አሸናፊው ድርጅት ከታወቀበት ጊዜ ጀምሮ ውል በሚዋዋልበት ጊዜ ባሸነፈበት ዕቃዎች መጠን 10% CPO ወይም የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
- ለማሽነሪ ጥገና የምትወዳደሩ ተወዳዳሪዎች ት/ቤቱ ለ1ዓመት በውል እንደምትሰሩለት ውል በመግባት ይሆናል ስለዚህ ለጥገና በምትወዳደሩበት ጊዜ የምትሰጡት ዋጋ አመታዊ ዋጋ መሆን ይጠበቅበታል የጥገና ሥራው ተቀያሪ ዕቃን አያካትትም፡፡
- የሀገር ውስጥ ተጫራቾች ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ከግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን ጨረታ ላይ መሳተፍ እንዲችሉ የተሰጠ ክሊራንስ (ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
- ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- የካ ክ/ከተማ ወርዳ 07 ጽ/ቤት ጀርባ የቀድሞ 09 መብራት ኃይል አጠገብ
ለበለጠ መረጃ፡- 011-6-36-65-55
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 07 የአድዋ በር የመ/ደ/ት/ቤት
