Tender Detail

Tender Details


በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ እውቀት ወጋገን ቅድመ መጀመሪያና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ነገሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ እውቀት ወጋገን የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2018 ዓ.ም

 

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ እውቀት ወጋገን ቅድመ መጀመሪያና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት

  • ሎት1. የደንብ ልብስ
  • ሎት2. አላቂ የቢሮ እቃ
  • ሎት3. የህትመት አገልግሎት
  • ሎት4. አላቂ የህክምና እቃዎች
  • ሎት5. አላቂ የትምህርት እቃ
  • ሎት6. አላቂ የጽዳት እቃ
  • ሎት7. ልዩ ልዩ መሳሪያዎች
  • ሎት8. ቋሚ እቃዎች
  • ሎት9. የኤሌክትሮኒክስ ጥገና
  • ሎት10. የፓርቲሽን ስራ

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች

  1. ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ ተጫራቾች በመንግስት አቅራቢነት የተመዘገቡበትን የሚያቀርቡ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው የሰነድ ማስረጃዎችን ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ የሚችሉና ቋሚ ዕቃዎችን ገዥው መስሪያ ቤት ድርጀታችሁ በአካል መተው ለማየት ከፈለገ ለመተባበር ፈቃደኛ ሊሆኑ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  3. ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ እውቀት ወጋገን የመጀ/ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከ2፡30 እስከ ቀኑ 11:00 ሰዓት መውሰድ ይችላል፡፡
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ዋናውና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ አሽጎ ት/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡00 ት/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የምትችሉ ሲሆን ጨረታው በ11ኛው ቀን በ4:00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  5. ትምህርት ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  6. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ
  • ሎት 1. የደንብ ልብስ 10,892 31                          - ሎት 6. አላቂ የጽዳት ዕቃ 7,500.00
  • ሎት 2. አላቂ የቢሮ እቃ 4,512.36                         - ሎት 7. ልዩ ልዩ መሳሪያዎች 450.00
  • ሎት 3. የህትመት አገልግሎት 450.00                     - ሎት 8. ቋሚ እቃዎች 3,150,00
  • ሎት 4. አላቂ የህክምና እቃዎች 300,00                  - ሎት 9. የኤሌክትሮኒክስ ጥገና 750.00
  • ሎት 5. አላቂ የትምህርት እቃ 5,700.00             - ሎት10. የፓርቲሽን ስራ 5.100.00
  1. የውል ማስከበሪያ ጨረታ ያሸነፉበትን 10% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በመስሪያ ቤቱ ስም ማስያዝ ይኖርበታል፤
  2. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን እቃ በሙሉ ት/ቤቱ ንብረት ክፍል በራሳቸው ትራንስፖርት ማቅረብ አለበት፤
  3. የቋሚ እቃዎችን መስሪያ ቤቱ ድረስ ሳምፕል ማምጣት የማይችሉበትን በፎቶ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
  4. ናሙናው የሚቀርብባቸውን እቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ተጠናቆ መግባት አለባቸው፤
  5. በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ እራሳቸው አመርተው ለገበያ የሚያቀርቡትን እቃ እና በአገር ውስጥ ምርቶች ብቻ መወዳደር እንደሚችሉ፤

አድራሻ፡- በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የእውቀት ወጋገን የመ/ጀ/ደ/ት/ቤት ልዩ ቦታው ሳሪስ የቀድሞ ዘንባባ ጀነራል ሆስፒታል ገባ ብሎ ይገኛል፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 0114707891/0114407155

 

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ እውቀት ወጋገን የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት

 

 

Save Tender