የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ Lap top computer, LCD projector printer machine and voice recorder/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ አጀንዳ፣ የጠረጴዛ ካላንደር እና የእንኳን አደረሳችሁ ካርድ በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ደርጅት ሞተር ሳይክል እና ኮፒውተር ከነፕሪንተር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚ የቢሮ እቃዎችን ግዥ ማለትም፡- 1. ላፕቶፕ ኮምፒውተር፣ 2. ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር፣ 3. ሸልፍ 4. ፕሪንተር፣ 5. የቢሮ ወንበርና ጠረጴዛ፣ 6. አልትራ ሞባይል ግዥዎችን ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል።
የአገልግሎት መ/ቤታችን እ.ኤ.አ በ2026 በጀት ዓመት ለስራ አገልግሎት የሚውል የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች (ፎቶኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር፣ ዓርማ የሚታተምባቸው ቲሸርቶች፣ እስክሪብቶ፣ አጀንዳ ፣ ቢልቦርድ እና ሌሎችም) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የላፕቶፕ ኮምፒውተር፣ ዴስክቶፕ ኮፕፒውተር እና ፕሪንተር ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ለኮሚሽኑ አገልግሎት የሚውሉ በሎት 1፡- ፎቶና ቪዲዮ ካሜራ ከነሙሉ አክሰሰሪው፣ ኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር ፣ ሀርድ ዲስክ፣ የላፕቶፕ ቦርሳ፣ UTP-Cable 305 m፣ RJ 45 With Jacket እና D-Link-8 Port በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ፍልውሃ አገልግሎት ደርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንደስትሪ ግሩፕ /መኢኢግ/ ፕሪንተር፣ ኮፒ ማሽን፣ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ላፕቶፕ ኮምፒውተር ፋክስ ማሽን፣ መታውቂያ ፕሪንተር፣ ፔይሮል ፕሪንተር እና የቢሮ እቃዎች ጥገና የአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መፈጸም ይፈልጋል።
Branna Printing Enterprise invites eligible bidders to participate in the bid for the supply of different printing machineries.
The Ethiopian Public Health Institute now invites sealed Bids from eligible Bidders for procurement of Different ICT Equipment (Personal Computers, Printers, Scanners, Photocopiers, Hard Drives) as shown in the table below
መ/ቤታችን ትምህርት ጥራት ቁጥጥር ባለሥልጣን በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ የሚያስፈልጉ አላቂና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደ/ኢ/ክ/መ/ትም/ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የፕሮጀክት በጀት በመጠቀም በ2018 ዓ.ም ለተቋቋሙ ትም/ቤት አገልግሎት የሚሆኑ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኦሮሚያ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን ሪሶ ማሽን፣ ኮፒ ማሽን፣ እስካነር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚያስፈልጉ ኮምፒዩተር፣ ፕሪንተርና ላፕቶፕ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተለያዩ የህትመት ውጤቶችን እና ለምርጫ ሚውሉ ሚስጥራዊ ሰነዶችን ሚስጥራዊነታቸውን በጠበቀ መልኩ ፈጭተው መልሰው ጥቅም ላይ ለሚያውሉ የሃገር ውስጥ ፋብሪካዎች በሽያጭ በማስተላለፍ ለማስወገድ ይፈልጋል።
The Carter Center Ethiopia (TCCE) invites sealed bids from registered suppliers under National Competitive Bidding (NCB) for the printing of the below-stated Trachoma printing items the detailed specifications have in the TOR
Ethiopian Catholic Church Social and Development Commission Branch Office of Harar invites all interested and eligible bidders to participate in the procurement of the goods listed in the table below.
ፀደይ ባንክ አ.ማ ከስር በሰንጠረዥ የተገለፁትን የኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የተለያዩ ህትመቶችን በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል