Tender Detail

Tender Details

  • Company Dilla Town Water Supply and Service Enterprise (የዲላ ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት)
  • Address ዲላ ከተማ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046 331 4103
  • Website
  • Deadline03 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security20,000 /ሃያ ሺህ ብር/
  • opening date2026-06-03 10:30:00
  • Categories Computer Laptop And Accessories , Printer And Photocopy Machine

የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ደርጅት ሞተር ሳይክል እና ኮፒውተር ከነፕሪንተር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Dilla Town Water Supply and Service Enterprise (የዲላ ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት)


ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ደርጅት ሞተር ሳይክል እና ኮፒውተር ከነፕሪንተር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በንግዱ ሥራ ዘርፍ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ፣

1.     የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው /ያላት/ንግድ ምዝገባ ፈቃድ ያላቸው የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ

2.     የአቅራቢነት ምዝገባ ም/ወረቀት ያለው የግብር ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

3.     ግብር ስለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

4.     ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ /cpo/ ለእያንዳንዱ ዕቃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5.     ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል በድርጅታችን ቢሮ ቁጥር 4 ቀርበው ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።

6.     ዘግይቶ የመጣ ፖስታ ተቀባይነት የለውም።

7.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቴክኒካል 1 አንድ ኦሪጅናልና 2 ቴክኒካል ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ፋይናንሻል 1 ኦርጅናል 2 ፋይናንሻል ኮፒ እያንዳንዱን ለየብቻ በማሸግ በመጨረሻ ሁሉንም በአንድ እናት በኤንቨሎፕ በታሸገ ፖስታ የደርጅቱን ህጋዊ ማህተም በማሳረፍ አድራሻችሁን በመሙላት በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

8.     ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛ ቀን የሚከፈት ሲሆን 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን።

9.     መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ፡- 046 331 2992/046 331 1654

 

የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት የግዥ/ፋይናንስ ክፍል

Save Tender