386 Tenders Found
-
- አዳማ ከተማ ኦሮሚያ ልማት ማህበር ህንጻ 5ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የመስሪያ ቤቱ ሶርሲንግ ክፍል ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ህዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም 5፡00 ድረስ
-
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉ ንብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
- ኮተቤ ብረታ ብረት መሣሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ አካባቢ አቢሲንያ ባንክ ኪዳነምህረት ቅርንጫፍ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline እስከ 18/03/2018 ዓ.ም እስከ ጠዋት 3፡00 ድረስ
-
- ሰሜን ሸዋ ዞን : አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ
- Deadline ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ28/02/2018 እስከ 12/03/2018 ለተከታታይ ለ15 ቀናት
-
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ከሎት 1-8 ያሉትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
- ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ከሎት 1-4 ማክሰኞ ህዳር 16 ቀን 2018ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4:15 የሚከፈት ሲሆን ከሎት5-8 ሀሙስ ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡15 የሚከፈት ይሆናል።
-
- ደቡብ ውሎ ዞን ወረኢሉ ወረዳ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በአካባቢ ግልጽ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት
-
ፀሐይ ባንክ አ.ማ የተለያዩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
- ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 መአዛ ደሳለኝ ህንፃ ፡ አዲስ አበባ : ኢትዮጵያ
- Deadline ህዳር 11 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ
-
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ከሎት 1-8 ያሉትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
- ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው ከሎት 1-4 ማክሰኞ ህዳር 16 ቀን 2018 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4:15 የሚከፈት ሲሆን ከሎት 5-8 ሀሙስ ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡15 የሚከፈት ይሆናል።
-
- አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ሕዳር 16 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ድረስ
-
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አምቦ ሪጅን የሆኑ አሮጌ ጎማዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
- አምቦ ከተማ ቀበሌ 01 የቤት ቁጥር- የድሮ ሃዮሜ ኮሌጅ ህንፃ ላይ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 14 ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ከህዳር 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00
-
የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የወዳደቁ ብረታብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል።
- ሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 11/16/2025
-
የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
- Deadline ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት
-
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን (ሆሳዕና) የማያገለግሉ የሚወገዱ ንብረቶች በጨረታ ማስወገድ ይፈልጋል፡፡
- በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 11/14/2025
-
ቦሌ ማተሚያ ኃላ/የተ/የግል ማህበር የተለያዩ አሮጌ ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ ወይም በብረት መልክ በኪሎ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
- ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 02/03 ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ , የቤት ቁጥር 184: አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት 3፡00 ሰዓት ድረስ
-
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ዕቃዎች በጨረታ በማወዳደር ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል።
- ቦሌ ደንበል፣ ጌቱ ኮሜርሻል አጠገብ (ቦሌ ሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት) ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጥቅምት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀነ- 8:00 ሰዓት ድረስ
-
- አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ህዳር 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ድረስ
-
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ያገለገሉ እንጨቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል።
- አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ለ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት
-
- አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ህዳር 1 ቀን 2018 ዓ/ም ጧት 4፡00 ሰዓት ድረስ
-
- የእንቁላል ፋብሪካ አደባባይን ሳይሻገሩ ከፌዴራል ፖሊስ ክበብ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ከጥቅምት 12/2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 22/2018 ዓ.ም ከቀኑ 7:30 ድረስ
-
የወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2018 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የሕክምና መሳሪያዎችን ለመግዛት ይፈልጋል።
- ወራቤ : ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 (በአስራ አምስት) ሥራ ቀናት የመጨረሻው ቀን 8፡00 ድረስ
-
የቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ ሲገለገልባቸው የነበሩትን ተሽከርካሪዎችንና ሞተር ብስክሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።
- Roosevelt St, 300m down the Federal Police HQ, Behind Oil Libya : Addis Ababa, Ethiopia
- Deadline ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 17 ከጠዋቱ 4:30 2018 ዓ.ም ድረስ
