መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ከሎት 1-8 ያሉትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE (መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት)
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት
DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 01/2018
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ከሎት 1-8 ያሉትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
- ሎት-1 የተለያዩ የብረታ ብረት ቁርጥራጮች (Scrap) የተሸከርካሪና፣ የማሽነሪ አካላት፣ የብረታ ብረት ተረፈ ምርቶች-----ወዘተ)
- ሎት- 2 ያገለገሉ ቀላል ተሽከርካሪዎች
- ለሮት-3 ያገለገሉ የተለያዩ የብረታ ብረት እና የእንጨት ወርክ ሾፕ ማሽኖች ጄኔሬተሮች እና የውሀ ማቀዝቀዣ ቺለር (Chiler) ማሽን--------ወዘተ)
- ሎት-4 ያገለገሉ የእጅ መገልገያ መሳሪያዎችና ማሽኖች (Welding Machine; Drill Machine; Grinding Machine; የቧንቧ መገልገያ መሳሪያዎች ---ወዘተ)
- ሎት-5 ያገለገሉ የተለያዩ ኤሌክትሪክ ሞተሮች፣ ኮምፕረሰር እና የተለያዩ ኤሌክትሪክ ሞተሮች--- ወዘተ)
- ሎት- 6 የኤሌክትሪክ እና የቧንቧ እቃዎች
- ሎት- 7 የቀላል እና የከባድ ተሸከርካሪ መለዋወጫ
- ሎት-8 የብረታ ብረት እና የእንጨት ወርክ ሾፕ ቁሳቁሶች (የሚክሰር መለዋወጫ፤ የብሎኬት ማሽን መለዋወጫ-----ወዘተ)
ተጫራቾች ማንኛውም የንግድ ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅት ወይም ግለሰብ በጨረታው እንዲሳተፉ እየጋበዝን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ከሰኞ ከህዳር 1/2018 ዓ.ም ጀምሮ በስራ ቀኖች ቃሊቲ በሚገኘው ዋና መ/ቤታችን ፋይናንስና አካውንቲንግ መመሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታው ከሎት 1-4 ማክሰኞ ህዳር 16 ቀን 2018 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4:15 የሚከፈት ሲሆን ከሎት5-8 ሀሙስ ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡15 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።
ማሳሳቢያ፡-
ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡-
ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል።
ማስታወሻ፡-
ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 011-417-49-04 ወይም መደወል ይቻላል፡፡
