የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዝርዝራቸው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የሥራ ዝርዝር (Specification) መሰረት የGranite ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአማራ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ደ/ብርሃን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደ/ብርሃን ከተማ አጼ ዘርዓያዕቆብ ከፍለ ከተማ ኃ/ማርያም ማሞ ቀበሌ የሚገኘውን የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ክላስተር ማዕከል ባለ 4 ወለል ህንጻ ሼድ የአሸንዳና የጎረንዳዮ ጥገና ስራ እና የቢሮ 2 /ሁለት/ ክፍሎች የጂብሰምና የወለል ሴራሚክ ስራ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ኢንተርፕራይዙ ለሚያስገነባቸው ለተለያዩ ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች አቅርቦትና ስራ ከዚህ በታች በተቀመጠው ዝርዝር መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የዋና መ/ቤቱን ህንጻ ወለሎች ምንጣፍ ማስነጠፍ ይፈልጋል፡፡
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ G+3 ሰላም ማስከበር እና ድሬዳዋ ፌዴራል ፓሊስ ፈጥኖ ደራሽ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የSupply and fix Satellite dish system እና Ceramic and Porcelain tiles ግዥ አስመልክቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራከሽን ድርጅት እየገነባው ላለው ለጎንደር ጉምሩከ ግንባታ አገልግሎት የሚውል ፖርስሊን ወል ክሊዲንግ እና ሴራሚክ ወለል ታይል አቅርቦትና ገጠማ ስራ ህጋዊና ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች እና ፋብሪካዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement of ceramic,terrazzo,water close seat,wash basin,marble and other ceramic product