ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ለድርጅቱ ጥበቃ ሠራተኞች ከዚህ በታች ለተገለጸው የአልባሳት አይነት በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ድርጅታችን የኢትዮጵያ ቱሪስት ንግድ ሥራ ድርጅት በ2018 በጀት አመት የተለያዩ የደንብ ልብስ ጨርቆችና የተለያዩ አልባሳት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ለሠራተኞች የሚሆን የደንብ ልብስ(ብትን ጨርቅ፣ ሸሚዝ፣ የወንድና ሴት ጫማዎች፣ ቱታ፣ እና ሌሎችም) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ለቦሌ ክፍለ ከተማ ኤረር ጤና ጣቢያ የሚገዛው ተዛማጅ አገልግሎት
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ት/ፅ/ቤት ስር የሚገኘው የቡቃያ ቅድመ 1ኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልገሎት ሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በ1ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ለ2018 በጀት ዓመት ለሠራተኞች የደንብ ልብስ አገልግሎት የሚውሉ ብትን ጨርቅ፣ የወንድ ጫማ፣ የሴት ጫማ፣ ሴፍቲ ጫማ፣ ሽሚዝ፣ የዝናብ ልብስ፣ የሱፍ ካፖርት፣ የጽዳት ሽርጥ፣ ቱታ እና ልዩ ልዩ የደንብ ልብሶችን በግለጽ የጨረታ ማስታወቂያ ከአቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ምዕ/ኢት/ያ/ሕ/ክ/መ/የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ በ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግዢ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል፡
በአ/ብ/ክ/መ በደ/ወዞን የደሴ ዙሪያ ወረዳ ፍ/ቤት ለፍ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገ/ኢ/ል/ቢሮ በሰ/ወሎ ዞን መምሪያ የላስታ ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለደንብ ልብስ አገልግሎት የሚውል የወንድ ጫማ አምራች ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል።
የጉምሩከ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ዕቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ እስፔርፓርት የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Ethiopian Airlines Group intends to conduct a bid for the selection of potential Manufacturers for the purchase of Male Uniform Shoe
የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን ከታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብሔራዊ ክ/መንግስት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የ2018 በጀት ዓመት ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በተለያዩ ሎቶች ከፋፍሎ በግልፅ ጨረታ ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስ/ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በወረዳው ላሉ የተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ ቁሳቁሶች ማለትም የስፖርት ትጥቆችና ቁሳቁስ፤ የጽ/መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ብትን ጨርቅ፣ ጫማዎችን እና የውጭ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር የሰራተኞች የሥራ ጫማ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዋግ ኸ/ብ/አስ/ር ዞን በአምደወርቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለከተማ አስተዳደሩ ሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያዎች ሎት 2. ኤሌክትሮኒክስ ሎት 3. የጽዳት እቃዎች ሎት 4. የደንብ ልብስ ሎት 5. የእስፖርት ትጥቆች ሎት 6, የመኪና መለዋወጫ ሎት 7. የፈርኒቸርእቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ወይም ማሰራት ይፈልጋል።
በአብክመ በምዕ/ጎ/ዞን/የሱማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማ ለአስተዳደሩ ለተቋቋሙ ሴ/ቤቶች 2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድር መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 10 የተለያዩ የሲቪል ሥራዎች ለኮንስትራክሽን ስራዎች የሚውል በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ በተዘጋጀው መደበኛ የጨረታ ሰነድ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡