Tender Detail

Tender Details


በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ት/ፅ/ቤት ስር የሚገኘው የቡቃያ ቅድመ 1ኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልገሎት ሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በ1ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የቡቃያ ቅድመ 1ኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት


የግዢ መለያ ቁጥር001/2018ዓ.ም

በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ት/ፅ/ቤት ስር የሚገኘው የቡቃያ ቅድመ 1ኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልገሎት ሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በ1ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት1/ የደንብ ልብስ ፤ ሎት 2/ አላቂ የጽሕፈት እቃዎች ፤ ሎት3/ የህከምና አቃዎች ፤ ሎት4/ የህትመት ሥራዎች፤ ሎት5/ አላቂ የትምህርት እቃዎች፤ ሎት6/ አላቂ የፅዳት እቃዎች ፤ ፤ ሎት7/ የተለያዩ የህንፃ እና የጥገና እቃዎች ; ሎት8/ቋሚ እቃዎች

ከላይ የተጠቀሱትን እቃዎች ማቅረብ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፤ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት፤ ቲን/ቁ ማቅረብ የሚችሉ

2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ(VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል

4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከተ. ቁካ-3 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

5. ተጫራቾች ናሙና እንዲያቀርቡ ለተጠየቀባቸው እቃዎች የጨረታ ሰነዶችን ሲያስገቡ የተገለፀውን ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡

6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሎት፡/ የደንብ ልብስ 4000.00(አራት ሺህ ብር) ፤ ሎት 2/ አላቂ የጽሕፈት እቃዎች 4000.00(አራት ሺህ ብር) ሎት3/ የህከምና እቃዎች 2000.00(ሁለት ሺህ ብር) ፤ ሎት4/ የህትመት ሥራዎች 2000.00(ሁለት ሺህ ብር) ሎት5/ አላቂ የትምህርት እቃዎች 4000.00 (አራት ሺህ ብር) ሎት6/አላቂ የፅዳት እቃዎች 4000.00(አራት ሺህ ብር) ሎት7/ የተለያዩ የህንፃ እና የጥገና እቃዎች 4000.00 (አራት ሺህ ብር) ሎት8/ቋሚ እቃዎች 4000.00(አራት ሺህ ብር) በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

7. ተጫራቾች ለጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200.00(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይቻላል፡፡

8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሚገባ በመሙላት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ጊዜ ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት በቡቃያ ቅድመ ነኛ እና ኛ ደረጃ ት/ቤት ፋይ/ግዢ ክፍል ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ኦርጂናል እና ኮፒውን በተለያየ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ዋና እና ኮፒ መሆኑን በመግለፅ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣ ተጫራቾች ተቋሙ በሸጠው ሰነድ መመለስ አለባቸው ከዛ ውጪ ተሞልተው የሚመጡ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም::

9. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ስርዝ ድልዝ የሌለበት እና ቫትን ያካተተ መሆን አለበት ነገር ግን ቫትን ያካተተ መሆን አለመሆንኑን የማይገልፅ ከሆነ የቀረበው ዋጋ ቫትን እንዳካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡

10. የጨረታው አሸናፊዎች ያሸነፉበትን እቃ 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

11. የጨረታ ሳጥኑ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4፡30 በት/ቤቱ ፋይ/ግዢ ከፍል ውስጥ ይከፈታል፡፡

12. ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያላሟላ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

13. ት/ቤቱ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፦ ከኬንያ ኤምባሲ 500 ሜትር ወደላይ በሚወስደው አስፓልት ገባ ብሎ ዳዊት ጋራዥ አጠገብ ለተጨማሪ መረጃ ስ/ቁ 0116663282/0116662717

የቡቃያ ቅድመ 1ኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender