Oromia Construction Corporation (OCC) is seeking competitive bidders to purchase different size of tires to be used for Vehicles.
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን የመ/ሜዳ ማረ/ቤት ግ/ፋ/ን/ አስ/ቡድን ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል እቃዎች እና ለህግ ታራሚ ምግብና አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መስፈርቱን ከሚያሟሉ ህጋዊ ነጋዴዎች መግዛት ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለአገልግሎት የምንጠቀምበትን የተለያዩ ያገለገሉ መኪና እና ማሽነሪዎችን፤ የመኪና መለወዋጫ ዕቃዎችን (spare Parts)፤ ያገለገሉ ጎማዎች፤ ባትሪዎች፤ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረቶችን (scrap)፤ ያገለገሉ ፕላስቲክ እና ብረት በርሜሎችን፤ የተለያዩ Auxilary (Mixer, Compressor, Generator)፤ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች (computer Laptop, Printer scanner)፣ የእንጨት እና ፕላስቲክ በሮች እና መስኮቶች፤ የኤሌክትሪክ ፍሎረሰንት የሆኑትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ከመነዳሪዎች፣ ባትሪዎችና ሌሎች መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን ጽ/ቤት በሪጅኑና በሥሩ በሚገኙ አገልግሎት መስጫ ማእከላት ተከማችተው የሚገኙ ከታች በሠንጠረዡ የተዘረዘሩትን ያገለገሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የከባድና ቀላል ተሽከርካሪ ጎማ ግዥ፣ የተለያዩ የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ጋቢዮን ቦክስ፣ ጅኦምብሬን እና የውሃ እቃዎችን፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተር፣ ፓምፕ እና ጀኔሬተር በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ (ቦንጋ) ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት እቃዎች እና አገልግሎቶች ህጋዊ ከሆኑ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል።
የአብክመ ጤና ቢሮ የደቡብ ወሎ ዞን የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት የኤሌክትሪክ እቃዎች ከእነኢንስታሌሽን ሥራ የመኪና ጎማ ግዥ፣ ከደረጃ 4 እና በታች የሆኑ ተቋራጭ የህንፃ እድሳት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዝቋላ ወረዳ የመጀ/ደ/ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት እቃዎች፣ የእስቴሽነሪ እቃዎች፣ ህትመት፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ኤስፔር ፓርት፣ ፈርኒቸር እና የመንግስት ሰራተኛ ደንብ ልብስ በ2018ዓ.ም በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት የወረዳው ንብረት ለሆነው ግሬደር ማሽን የሚሆን ጎማ ከአቅራቢዊች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የተለያየ አይነት ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 4 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ሎት 1 የደንብ ልብስ፣ ሎት 2 የሠራተኛ ደንብ ልብስ ስፊት፣ ሎት 3 የቋሚ እቃዎች፣ ሎት 4 ትራንስፖርት አገልግሎት፣ ሎት 5 የዲኮር አገልግሎት፣ ሎት 6 መኪና ጎማ ግዥ፣ ሎት 7 የመስተንግዶ አቅርቦት፣ በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል።
የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በመደበኛ በጀት እና በውስጥ ገቢ በጀት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን እቃዎች መግዛት ይፈልጋል።
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማ ግዥ ለመግዛት ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የባሶ ሊበን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፡- ሎት-1 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት- 2 ኮምፒዩተር ተዛማች፣ ሎት- 3 የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ሎት-4 አሸዋ፣ ሎት-5 ሲሚንቶ፣ ሎት-6 የውጭ ፈርኒቸር፣ ሎት የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር፣ ሎት -8 የመኪና ጎማ፣ ሎት-9 የመኪና እቃ፣ ሎት-10 ይፈልጋል።
የአማራ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ደሴ ቅርንጫፍ በ2018 በጀት ዓመት ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አቅርቦቶችን ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ካላቸው አቅራቢዎች በሎት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ኮስሞቲክስ፣ CCTV CAMERA፣ Almunium foil፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የተሽከርካሪ ጎማ እና ተሽከርካሪ በግልፅ እንዲሁም የልጆች የልደት እና ልዩ ልዩ እቃዎች፣ Colour full writing tablet፣ የህክምና እቃዎች እና የቴሌቪዝን ተገጣጣሚ እቃዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ መንግስት መስኖናቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ ለ2018 ዓ.ም የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ በታች በሎት ተከፋፍሎ የተገለጹትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ/ጎ/ዞ/ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፣ ሎት 1. የተሽከርካሪ ጎማ ከነካለማንዳሪው እቃ ሎት 2. የውጭፈርኒቸር እቃ ሎት 3. የስፖርት ትጥቅ ሎት 4. የአፈር ምርምር ኬሚካል እና የላብራቶሪ እቃዎች ሎት 5. የእጽዋት ዘር ላብራቶሪ እቃዎች ሎት 6 የኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች ሎት 7 የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች ሉት.8 የጽዳት እቃዎች ሎት 9 ድምና ምስል እቃዎች ሎት 10 ኤሌክትሪከ እቃዎች በድጋሚ የወጡ ሎቶች ማለትም ሎት1.የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት በኮንትራት ውል የሚያዝ ሎት 2 የማሽነሪ መለዋወጫ እቃዎች በኮንትራት ውል የሚያዝ ሲሆን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡