በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መን/ጤና ቢሮ በቤንች ሸኮ ዞን የሚዛን አማን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ ቁሳቁሶች ግዢ በጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ እናጥገና
የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው መስተዳድር ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሙዚቃ መሳሪያዎችን፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የፈርኒቸር ዕቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን እና የተለያዩ ችግኞችን በ2018 በጀት አመት በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ እና በስሩ ለሚገኙ ለ12ቱ ፖሊስ ጣቢያዎች በ2018 ዓ/ ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን ሎት 1 የፅህፈት እቃዎች፣ ሎት 2 የፅዳት እቃዎች፣ ሎት 3 የጭነት መኪና አይሱዙ፣ ሎት 4 የጥገና እቃዎች፣ ሎት 5 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ናቸው ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት ሊገዛቸው ያቀደውን የተለያየ ዓይነት ዕቃዎችና አገልግሎቶች ግልጽ ጨረታ በማውጣት መስፈርቱን ከሚያሟሉ ድርጅቶች የሚፈለጉ ዕቃዎች እና አገልግሎቶቹ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ የቅዱስ ላሊበላ ጠቅላላ ሆስፒታል የተለያዩ ግብአቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Dashen Bank invites eligible and interested potential bidders for the procurement of different items as per the below
በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን የወ/ከ/አስ/ገ/ጽ/ቤት በ2016 ዓ.ም በከተማው ውስጥ አገልግሎት ለሚሰጡ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እና ቋሚ አላቂ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የምስራቅ ጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት መደበኛ ካፒታል በጀት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የታተሙ የተወረሱ እና ህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ/ሞባይሎች የተሽከርካሪ ዕቃዎች እና ኮስሞቲክሶች ባሉበት ሁኔታ ጥር 20/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ቀጥሎ የተዘረዘሩትን አገልግሎቶችንና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ኮ/ቀ/ክ/ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ የስራ ሂደት በ2018 የበጀት ዓመት ባለው በጀት የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለሰሜን ሸዋ ዞን አንፆኪያ ወረዳ ፍርድ ቤት አገልግሎት የሚውሉ: - ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያዎች ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ሎት 3 ሕትመቶች ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፤
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ DRY CHARGED BATTERY፣ ሞተር ሳይክል፣ ፌሮ ብረት፣ PLAIN WIRE ROD፣ የቤት ክዳን ቆርቆሮ፣ የሱፍ ጨርቅ POLYESTER FABRC MATERIAL፣ እስፔር ፓርት፣ ሞባይል ባትሪ እና TV በግልፅ እንድሁም ጫማ፣ኮስሞቲክስ፣ የህክምና እቃዎች እና CCTV CAMERA በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ለ2018 ዓ.ም ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አጃምባ የመ/ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች እና ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል።
በሲዳማ ብ/ክ/መ የሥራ ክህሎት ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ የማጆ ቲቭት (TVET) ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የሥልጠና ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎች እንዲሁም ማሽነሪዎችና ሌሎች ቋሚና አላቂ ዕቃዎችንና ስቴሽነሪ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በዘርፉ ህጋዊ የሆኑ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ ስፔርፓርት፣ የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የሚከተለውን አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የወረኢሉ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ ስራ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።