Procurement of Medical Equipment and Supplies
Procurement of Medical Equipment and Supp(ለማተርናል ሂልዝ ፕሮጅክት)lies
Procurement of Medical Supplies
በአ/ብ/ክ/መ የኦሮ/ብ/ዞን የባቲ መ/ደ/ሆስፒታል በ2019 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል 1. የባዮሜዲካል መለዋወጫ እቃዎች፡ 2. የአንቡላንስ መኪና እቃዎች 3. የተለያዩ የጽዳት እቃዎች 4. የተለያዩ ህትመቶች 5. የአስቴሽነሪ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የአምሀራ ሳይንት አጅባር የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሎት 1 ጽህፈት መሳሪያ ዎች ሎት 2 ህትመት ሎት 3 አላቂ የጽዳት እቃዎች ሎት 4 ደንብ ልብስ ሎት 5 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ሎት 6 የህክምና እቃዎች ሎት 7 የመኪና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚገኙ የጤና ተቋማት በድጋፍ መልክ የሚሰጥ የሕፃናት ማሞቂያ (Infant Radiant warmer) በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች/ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::