ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅአወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)
የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅአወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
| ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | የንብረት አስያዥ ስም | አበዳሪ ቅርንጫፍ | ለሐራጅ የቀረበው ንብረት | ታርጋ ቁጥር | ሻንሲ ቁጥር | የሞተር ቁጥር | የተሠራበት ዘመን | የሐራጅ መነሻ ዋጋ | ቀን | ሰዓት |
| 1 | ማራኪ ሲሳይ | አቶ ብሩክ ገዳሙ | ልደታ | መኪና | አአ-03-A20983 | JAAFP14F6Y7H00371 | 4JB1- 724795 | 2000 | 1,200,000 (አንድሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ ብር ብቻ) | ህዳር 18/2019 | 4:00- 6:00 |
ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋናዉ ቢሮ
- አሸናፊዉ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለጨረታ መነሻ ያስያዙትን ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
- መኪናዉ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ልደታ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታዉ ቀን በቦታዉ በመገኘት መመልከት ይቻላል።
- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊዉ ይሸፍናል።
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 0988329210/0911352333 መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
✨ messages.ai_summary
Vision Fund Microfinance Institution S.C. sells by open auction a repossessed vehicle (plate AA-03-A20983, year 2000). The vehicle can be viewed through its Lideta branch; bidding is held at its head office and is open to any bidder.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
