Tender Detail

Tender Details

  • Company በደ/ምዕ/ኢት/ዮ ህዝቦች ክልል መንግስት የዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline30 Nov 2026, 4:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር)
  • Bid Securityተጫራቾች በጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ 40000.00/አርባ ሺህ ብር/ (CPO) /የባንክ ጋራንቲ ጥሬ ገንዘብ ከታወቀ ባንክ በዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ስም በማዘጋጀት
  • opening dateየጨረታ ሣጥን የሚከፈተው በ22ኛው ቀን ሲሆን ይህ ቀን የመንግስት የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት
  • Categories Construction Works

በደ/ምዕ/ኢ/ት/ዮ ህዝቦች ክልል መንግስት የዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት አጥር ግንባታ ሥራ በ2019 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

በደ/ምዕ/ኢት/ዮ ህዝቦች ክልል መንግስት የዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ምዕ/ኢ/ት/ዮ ህዝቦች ክልል መንግስት የዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት አጥር ግንባታ ሥራ በ2019 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ለመጫረት የምትፈልጉ

  1. በዘርፉ 2019 የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው፤
  2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  3. በመንግስት ግዥ ላይ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ያለው፤
  4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN ) ያለው፤
  5. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ምስክር ወረቀት ያለው፤
  6. ለበጀት ዓመት የሚያገለግል ከኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የተሰጠ የታደሰ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችልና ደረጃውን በተመለከተ 7(ሰባት) እና ከዛ በላይ ፍቃድ ያለው መሆን አለበት።
  7. ከዚህ በፊት ያለው የመልካም ሥራ አፈፃፀም (Good Performance Certificate) ከመንግስት ወይም መንግስታዊ ያልሆነ ከተለያዩ ድርጅቶች የተሰጠ ከ2014 ዓ/ም ጀምሮ ያለውን 2(ሁለት) እና ከዛ በላይ ማቅረብ የሚችል።
  8. ተጫራቾች በጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ 40000.00/አርባ ሺህ ብር/ (CPO) /የባንክ ጋራንቲ ጥሬ ገንዘብ ከታወቀ ባንክ በዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ስም በማዘጋጀት በቴክኒካል ኦርጅናል ዶክመንት ውስጥ አስገብተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  9. ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንት የማይመለስ 500/አምስት መቶ ብር/ ብቻ በአካውንት ቁጥር 1000141119609 በማስገባት የባንክ አድቫይሥ ይዞ በመምጣት የዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስ/ር ስራ ሂደት ቢሮ ሰነድ መውሰድ ይኖርባቸዋል።
  10. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ እስከ 21ኛው ቀን ድረስ የዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስ/ር ስራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ዶክመንቶች በመግዛትና በዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት ቴክኒካል ዐና ኮፒ 1 ፋይናንሻል 1 እና ኮፒ 1 በድምሩ 5 ፖስታ የድርጅታችሁ ማህተም በማድረግ በአንድ እናት የጨረታ ፖስታ ውስጥ በማስገባ የዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስ/ር ስራ ሂደት ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  11. ተጫራቾች በዶክመንት ላይ በፊርማና ማህተም ማሳረፍ አለበት።
  12. የጨረታ ሣጥን የሚከፈተው በ22ኛው ቀን ሲሆን ይህ ቀን የመንግስት የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስ/ር ስራ ሂደት ቢሮ ይከፈታል።
  13. በጨረታ ማስታወቂያ መሰረት ያልተገለፁ ሌሎች የመወዳደሪያ ነጥቦች/መስፈርቶች/በጨረታ ዶክመንት መሠረት ተግባራዊ ይሆናል።
  14. የሂሳብ ስህተት ከጠቅላላ ድምር ከፍተ እና ዝቅተ 5% በመመሪያው መሠረት ተግባራዊ ይሆናል።
  15. በጨረታ ማስታወቂያ እና ዶክመንት ላይ የተገለፁትን የመወዳደሪያ ነጥቦችን ያሟላ ተጫራች ብቻ ወደ ድህረ ግምገማ ያልፋል።
  16. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቦታው ላይ ያለመገኘት የጨረታ አከፋፈቱን አያስተጓጉልም፣
  17. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር:- 0473450630/0924817440/

አድራሻ:- በደ/ም/ኢ/ት/ዮ ህዝቦች ክልል መንግስት ዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት /ዳውሮ ታርጫ ከተማ/

በደ/ምዕ/ኢት/ዮ ህዝቦች ክልል መንግስት የዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Dawro Zone High Court, South West Ethiopia Peoples Region, seeks a contractor to build its compound fence through an open tender. Open to grade 7 or higher contractors with a renewed licence, supplier certificate, TIN, VAT and two good performance certificates since 2014 E.C.
Save Tender