የሸማች ህብረት ስራ ማህበሩ የመዝናኛ ክበብ ዕድሳት የመጸዳጃ እና ማብሰያ ቤት ዕድሳትና ስራ እንዲሁም የአጥር ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
ኮ/ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ወይራ ቤቴል ሁለ/ሸማቾች ኃላ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ
ወይራ ቤቴል ሁለገብ ሸማቾች ኃ/የተ/ህ/ስ/ማህበር
የሸማች ህብረት ስራ ማህበሩ የመዝናኛ ክበብ ዕድሳት የመጸዳጃ እና ማብሰያ ቤት ዕድሳትና ስራ እንዲሁም የአጥር ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ የጋበዝን መሆናችን እየገለፅን ለመወዳደር ማሟላት ያለባችሁ
መስፈርቶች:-
- የዘመኑ የታደሰ የንግድ/የግንባታ ፍቃድ ያለው
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው
- የዘመኑ ግብር የከፈለ
- ማህበሩ በሚያቀርበዉ የዉል ሰነድ ህጋዊ የዉል ስምምነት መዋዋል የሚችል
- የግንባታ ዋጋ ዝርዝር መሰረት የእጅ ዋጋ ለብቻ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም የግንባታ ዋጋ በዝርዝሩ መሰረት ከነማቴሪያሉ ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ የጨረታ ሰነዱን ከማህበሩ ጽ/ቤት መዉሰድ የሚችሉ መሆኑን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን የሚሰራዉን ቦታዎች የስራ ዓይነት በአካል ቀርበው ማየት ይችላሉ::
- ጨረታው በተዘጋበት ቀን በ8:00 ሰዓት ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
- የጨረታው ማስከበሪያ ሲፒኦ 2% ባቀረቡት የእጅ ዋጋ ወይንም ጠቅላላ ዋጋ ልክ ያቀርባሉ እንዲሁም ጨረታውን ያሸነፈው አካል 10% በሲፒኦ ያሲዛል
- ጨረታው በተከፈተ ሰዓት የተያዘዉ ሲፒኦ በሰዓቱ ተመላሽ ይደረጋል::
ማሳሰቢያ:- ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር:- 0919870732 ወይም 0911904621 ወይንም 0911897842
አድራሻ:-ኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 06 ከወይራ ታክሲ ማዞሪያ ከፍ ብሎ ኦሮጌ ቴሌ አካባቢ
ኮ/ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ወይራ ቤቴል ሁለ/ሸማቾች ኃላ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር
✨ messages.ai_summary
Weyra Betel Multipurpose Consumers Cooperative, Kolfe Keranio Sub-City Woreda 6, Addis Ababa, seeks contractors for renovation of its recreation club, toilet and kitchen, plus fence work, by open tender. Bidders need a renewed trade or construction licence, TIN and paid tax.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
