Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤት
  • Address ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-341-1190
  • Website
  • Deadline20 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100(አንድ መቶ ብር)
  • Bid Securityተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያው 2% በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተመሰከረ ቼክ (CPO) እና የእህሉን ናሙና ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::
  • opening dateበዚሁ ዕለት ከረፋዱ በ4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም የሕግ ታራሚዎች ኮሚቴዎች እና የማ/ቤቱ ጨረታ ኮሚቴ አባላት ከነ ገንዘብ ጽ/ቤት እና ከዞኑ አቃቤ ሕግ በሚወከሉ በተገኙበት ይከፈታል::
  • Categories Food Items And Drinks , Firewood , Agricultural Products

የደቡብ ምዕ/ሸዋ ዞን መ/ቤት መምሪያ ታኅሣሥ 01/2019 እስከ ሰኔ 30/2019 ድረስ ለ7 ወር የሚቆይ በስሩ ለሚያስተዳድራቸው ለሕግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ ለሚያቀርቡ በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ማኅበራትም ሆነ ግለሰብ እንዲሁም ጥሬ እህል የማጣፈጫ ሸቀጣሸቀጦች እንዲሁም የማገዶ እንጨት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ::

የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ምዕ/ሸዋ ዞን መ/ቤት መምሪያ ታኅሣሥ 01/2019 እስከ ሰኔ 30/2019 ድረስ ለ7 ወር የሚቆይ በስሩ ለሚያስተዳድራቸው ለሕግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ ለሚያቀርቡ በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ማኅበራትም ሆነ ግለሰብ እንዲሁም ጥሬ እህል የማጣፈጫ ሸቀጣሸቀጦች እንዲሁም የማገዶ እንጨት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ::

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶችና ነጋዴዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመሪያ ማሟላት አለባቸው:: በንግድ ዘርፍ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ የአቅራቢዎች ምዝገባ የምስክር ወረቀት ወቅታዊ የግብር ግዴታቸውን የተወጡ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::

  1. በንግድ ዘርፍ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ የአቅራቢዎች ምዝገባ የምስክር ወረቀት ወቅታዊ የግብር ግዴታቸውን የተወጡ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለበት::
  2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም የቫት ከፋይነት TOT እና TIN ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለበት::
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያው 2% በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተመሰከረ ቼክ (CPO) እና የእህሉን ናሙና ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::
  4. ጨረታውን ለማሰናከል የሚሞክር ተጫራች ከጨረታው ውጪ ሆኖ ወደ ፊት ለሚደረገው ማንኛውም ጨረታ ላይ የማይሳተፍ መሆኑንና ያስያዘውን ገንዘብ ለመንግሥት ገቢ ይደረጋል::
  5. ተጫራቾቹ በከተማ ውስጥ የእህል ማከማቻ መጋዘን ያላቸው ወይም ማዘጋጀት የሚችሉ መሆን አለበት::
  6. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የዋጋ ማቅረቢያ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በዞኑ ማ/ቤት ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
  7. ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 4 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከረፋዱ በ4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም የሕግ ታራሚዎች ኮሚቴዎች እና የማ/ቤቱ ጨረታ ኮሚቴ አባላት ከነ ገንዘብ ጽ/ቤት እና ከዞኑ አቃቤ ሕግ በሚወከሉ በተገኙበት ይከፈታል::
  8. የእህሉን ናሙና ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው::
  9. ተጫራቾች ለጨረታው በሚያቀርቡት ሰነድ ላይ የድርጅታቸውን ስም አድራሻ ሕጋዊ ማህተም ፊርማ ማስፈር አለባቸው።
  10. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100(መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣ ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከዞኑ ማ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 በግዥና ፋይናንስ አስተዳደደር መግዛት ይችላሉ ::
  11. በጥቃቅንና አነስተኛ ንግድ ለተደራጁ ማህበራት የበሰለ ምግብ ለሚያቀርቡ ቅድሚያ ይሰጣቸዋል::
  12. አሸናፊው አሸናፊነቱ ከታወቀበት ቀን አንስቶ እስከ 3 ቀን በማ/ቤቱ በመቅረብ ውል መፈረም ይኖርበታል ይህ ካልሆነ ያስያዙት ገንዘብ ለመንግሥት ገቢ ሆኖ ማ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ የመጠቀም መብቱ የተጠበቀ ነው::
  13. ውል ሰጪ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ውሉን የማሰረዝም ወይም የማቋረጥ መብት አለው::
  14. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ ወይንም የምግብ እህሉን በራሳችሁ ማጓጓዣ እስከ ማረሚያ ቤቱ ድረስ ማቅረብ አለባቸው።
  15. አሸናፊው ባሸነፈበት የዕቃ ዝርዝር ውል ተፈራርመው በ5ት ቀን ውስጥ ማቅረብ አለባቸው::
  16. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ለጨረታው ያቀረቡት ሀሳብ መቀየር ወይንም ማሻሻል እንዲሁም ከጨረታው እራስን ማግለል አይቻልም::
  17. በጨረታው ውል መሰረት እህሎችን ሙሉ ለሙሉ ካስገቡ በኋላ ከፍያው ወዲያውኑ ይፈፀማል ::
  18. ማ/ቤቱ የጠየቀውን ያህል ባንዴ ተጠቃሎ መግባት አለበት::
  19. ውል ተቀባዩ በማናቸውም ምክንያት በዋጋ ማቅረቢያው ከቀረበው ዋጋ ውጪ የዋጋ ለውጥ ሊያደርግ አይችልም::
  20. ተጫራቾች በጨረታው ሂደት ላይ ግልፅ ያልሆነ ነገር ካለ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ከታች በተገለፀው አድራሻችን ማብራሪያ መጠየቅ ይችላሉ ::
  21. ተጫራቾች በጨረታ ሂደት ውስጥ ቅሬታ ካላቸው ለማ/ቤቱ ለበላይ አካሎች ቅሬታ ጨረታው ከተከፈተበት አንስቶ እስከ 5ቀን ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት ማቅረብ ይችላሉ::

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ የደ/ም/ሸ/ዞን ገ/ኢ/ልማት/ትብብር ጽ/ቤት

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0113411190 / 0113410023/

የደቡብ ምዕ/ሸዋ ዞን ማ/ቤት

✨ messages.ai_summary
South West Shewa Zone Prison seeks suppliers for 7 months of cooked meals, grain, condiments, groceries and firewood for inmates, delivered to the prison. Micro and small enterprises get priority for cooked meals. Bidders need a renewed licence, supplier registration, VAT or TOT and TIN.
Save Tender