Tender Detail

Tender Details

  • Company የማዕ/ኢት/ክ/መ/ማረ/ፖሊስ ኮሚሽን የከምባታ ዞን የዱራሜ ማረሚያ ተቋም
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline30 Nov 2026, 10:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100(አንድ መቶ ብር)
  • Bid Securityተጫረች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 /አስር ሺህ ብር ብቻ/ ይህንን በባንክ በተመሰከረ ቼክ ወይንም CPO/ በጥሬ ማስያዝ ይኖርበታል፤
  • opening dateተጫረቾች /ህጋዊ/ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ከቀኑ 5:00 ሰዓት በዱራሜ ማረሚያ ተቋም ዉስጥ የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን
  • Categories Food Items And Drinks , Firewood , Agricultural Products

የዱራሜ ማረሚያ ተቋም በ2019 በጀት ዓመት የህግ ታራሚዎችን የቀለብ እህል፤ማጠፋጫ እና የማገዶ ፍልጥ እንጨትን ከአቅራቢ ነጋዴዎች /ዩኒየኖች /በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል!

የማዕ/ኢት/ክ/መ/ማረ/ፖሊስ ኮሚሽን የከምባታ ዞን የዱራሜ ማረሚያ ተቋም


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የዱራሜ ማረሚያ ተቋም በ2019 በጀት ዓመት የህግ ታራሚዎችን የቀለብ እህል፤ማጠፋጫ እና የማገዶ ፍልጥ እንጨትን ከአቅራቢ ነጋዴዎች /ዩኒየኖች /በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል!

በዚሁ መሠረት -

  1. ህጋዊ ፋቃድ ያላቸዉ፤
  2. የዘመኑን ግብር የከፋለ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
  3. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር እንዲሁም መንግስት የሚፈልግበት ግብር እና ታክስ ዕዳ አለመኖሩን የሚገልፅ ለበጀት ዘመኑ ብቻ የሚያገለግል የስምምነት ደብደቤ ሊያቀርብ የሚችል፤
  4. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ሊያቀርብ የሚችሉ፤ለመጠፋጫ አቅርቦት ቲኦት፤ተማዝጋቢዎችን ያሳትፋል፤
  5. ድርጅቱ በራሱ ተሽከርከሪ በተባለዉ ቀንና ጊዜ "ማረሚያ ተቋም ድረስ ሊያቀርብ የሚችል፤
  6. አሸነፊዉ በማንኛዉም ዓይነት በቀረበዉ ማጠፋጫ የጥራት ችግር መኖሩ ከተረጋገጠ ለመለወጥ ለመመለስ ፈቃደኛ የሚሆንና የሚስማማ፣
  7. ተጫራች የዉል ማስከበርያ 10% ለማስያዝ ፈቃደኛ የሚሆን፤
  8. የጨረታ ሰንድ የሚሸጥበት ቦታ ዱራሜ ማረሚያ ተቋም ግዥና ንብረት አስ/ር ቢሮ 19 በማቅረብ የማይመለስ የኢት ብር 100 ብር በመያዝ መግዛት ይችለሉ::
  9. አሸናፊዉ ድርጅት ያሸነፋበትን የዉል ማስከበሪያ ብር ከጠቅላላ አቅርቦት 10% በባንክ በተመሰከረለት cpo/በቼክ በጥሬ ገንቢ ማስያዝ ይኖርበታል፤
  10. ጨረታዉ ፀንቶ የሚቆየዉ ለ30 ቀናት ነዉ የዕቃዉን 25% መጨመርም መቀነስም የሚቻል መሆኑን እናስታዉቃለን፤
  11. አቅርቦት ዉል ከገባበት ቀን ጀምሮ ለ12 ወራት ለማቅረብ የሚስማማ መሆን አለበት፤
  12. አሸናፊዉ ድርጅት ያሸነፈዉን የቀለብ እህል ማጠፋጫ እና የማገዶ ፍልጥ እንጫትን አጠቃሎ ካስገባበት ቀን ጀምሮ የቀለብ እህል ማጠፋጫ እና የማገዶ ፍልጥ እንጫት ጠቅላላ ዋጋ የክፍያ ጊዜ የወሩ ሥራ ማስኬያጀ ኢስኪመጣ ድረስ የእፎይታ ጊዜ ሊሰጥ የሚችል፤
  13. ተጫረች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 /አስር ሺህ ብር ብቻ/ ይህንን በባንክ በተመሰከረ ቼክ ወይንም CPO/ በጥሬ ማስያዝ ይኖርበታል፤
  14. በየ 3ወሩ የገበያ ዋጋ ጥናት እየተደረጋ የዋጋ ማስተካከያ የሚደረግ ሲሆን ለማገዶ ፈልጥ እንጫት ግን የዋጋ ማስታካከያ የሌለ መሆኑን እናስታዉቃለን፤

ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ለተከታታይ 24 ቀናት የቀለብ እህል፤ማጠፋጫ እና የማገዶ ፍልጥ እንጨት ነጠላ ዋጋ በፖስታ በማሸግ በጨረታ ሰጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል:: ጨረታዉ በቀን 21/3/19 ዓ/ም ከቀኑ 4:30 ሠዓት ላይ ታሽጎ ተጫረቾች /ህጋዊ/ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ከቀኑ 5:00 ሰዓት በዱራሜ ማረሚያ ተቋም ዉስጥ የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ::

ማሳሰቢያ:- የጨረታ ማወዳደርያ ፖስታ ሲታሸግ የእያንዳንዱ ዕቃ ናሙና ማስረጃዎች አብረው መቅረብ እንዳለበት መዘንጋት የለበትም፤

ለተጨማር ማብረሪያ - ስልክ ቁጥር 0465541174/0912939051 ይደዉሉ በግ/ፋ/ን/አስ/ር ቢሮ ቁጥር 19 በአካል ቀርበዉ ጠይቀዉ መረዳት ይቻላል::

የማዕ/ኢት/ክ/መ/ማረ/ፖሊስ ኮሚሽን የከምባታ ዞን የዱራሜ ማረሚያ ተቋም

✨ messages.ai_summary
Durame Correctional Institution, Kembata Zone, seeks traders or unions to supply food grain, cleaning items and firewood for inmates for 12 months, delivered to the institution. Bidders need a valid licence, supplier certificate, TIN, tax clearance and VAT registration.
Save Tender