Tender Detail

Tender Details

  • Company በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የባሶ ሊበን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline16 Nov 2026, 9:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Securityተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት1:24,000/ሃያ አራት ሺህ ብር ለሎት2:-3000 ብር /ሶስት ሺህ ብር/ ሎት3:- 6000 /ስድስት ሺህ ብር/ ሎት4:-15000 /አስራ አምስት ሺህ / በሞኒ ወይም በC.P.O ማስያዝ ይኖርባቸዋል::
  • opening dateበዚሁ እለት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር-3 በግልጽ ይከፈታል::
  • Categories Food Items And Drinks , Veterinary Equipment And Supplies , Agricultural Products

በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የባሶ ሊበን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2019 በጀት አመት ለአስተዳደር ጽ/ቤት በሎጀስቲክስ አገልግሎት የሚውል ሎት:-1 የቀለብ ጤፍና በቆሎ፤ሎት:-2 የምግብ ዘይት፤ሎት:3 ምስር፣አተር ክክ እና ጓያ ክክ፡ ሎት:4 የእንስሳት መድሃኒት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የባሶ ሊበን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የባሶ ሊበን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2019 በጀት አመት ለአስተዳደር ጽ/ቤት በሎጀስቲክስ አገልግሎት የሚውል ሎት:-1 የቀለብ ጤፍና በቆሎ፤ሎት:-2 የምግብ ዘይት፤ሎት:3 ምስር፣አተር ክክ እና ጓያ ክክ፡ ሎት:4 የእንስሳት መድሃኒት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ስለሆነም ተጫራቾች

  1. ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና ፍቃዳቸውን ያሳደሱ፤
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/TIN/ ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉና ለሎት2 የቫት ሰርተፍኬት ማስያዝ ይኖርበታል፤
  3. ተጫራቾች ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ/ክሊራንስ/ ማያያዝ አለባቸው::
  4. ተጫራቾች ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ በማድረግ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት1:24,000/ሃያ አራት ሺህ ብር ለሎት2:-3000 ብር /ሶስት ሺህ ብር/ ሎት3:- 6000 /ስድስት ሺህ ብር/ ሎት4:-15000 /አስራ አምስት ሺህ / በሞኒ ወይም በC.P.O ማስያዝ ይኖርባቸዋል::
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ባሶ ሊበን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር-3 በመምጣት የማይመለስ 200 ብር ከፍለው መግዛት ይችላሉ::
  7. ውድድሩ በሎት ወይም በድምር ዋጋ የሚለይ በመሆኑ ተጫራቾች ሁሉንም መሙላት እና በዋጋ መሙያ ሰነዱ ላይ የድርጅቱን ማህተም ስምና ፊርማ ማድረግ ይኖርባቸዋል።
  8. ተጫራቾች በዋጋ መሙያው ሰነዱ ላይ ምንም ዓይነት ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም፣ ስርዝ ድልዝ ካለው ተጫራቹ ከጨረታ ውጭ ይሆናሉ፡
  9. ይህ ገልፅ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ለ10 ቀን በአየር ውሎ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር-3 በግልጽ ይከፈታል::ነገር ግን የመከፈቻ ቀኑ በዓል ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀናት የሚከፈት ይሆናል::
  10. በጨረታው አሸናፊ የሆነው ድርጅት አሸናፊነቱ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ከ5 ተከታታይ የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ 10% በማስያዝ ውል መፈጸም አለበት::በተገለጸው የጊዜ ገደብ ያልቀረበና ውል ያልፈጸመ እንደሆነ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙትን ገንዘብ መ/ቤቱ ውርስ ያደርጋል::
  11. አሸናፊው ሎት -1 ሎት:-2 :ሎት:3 እና ሎት:4 ጽ/ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል::
  12. መስሪያቤቱ በጨረታው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::
  13. የመንግስትን የግዥ መመሪያ አዋጅና ከላይ የተዘረዘሩትን ማዘዣዎች ያላሟላ ተጫራች ከውድድር ውጭ ይሆናል::
  14. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0582460316/0141 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::

በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የባሶ ሊበን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Baso Liben Woreda Finance Office, East Gojjam, seeks suppliers in 4 lots: teff and maize, edible oil, lentils with split peas and grass peas, and veterinary medicines, delivered to its store. Bidders need a renewed trade licence, TIN and tax clearance; VAT certificate for lot 2.
Save Tender