Tender Detail

Tender Details

  • Company OBM Construction S.C (ኦ.ቢ.ኤም ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር)
  • Address ሜክሲኮ ኮሜርስ ፊት ለፊት በሚገኘው የኦ.ቢ.ኤም ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር ዋና መስሪያ ቤት ቢፍቱ ህንፃ 5ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118-36-20-24
  • Websitehttps://www.obmconstructionsc.com/
  • Deadline11 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazinereporter
  • Bid Document Price1000(አንድ ሺህ ብር)
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) ብር (2%) በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም የባንክ ጋራንቲ
  • opening dateበዛው ዕለት ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅታችን የስብሰባ አዳራሽ ቢሮ ይከፈታል::
  • Categories Automotive Materials

“ኦቢኤም ኮንስትራክሽን ድርጅት” (OBM Construction Enterprise) ለዋና መስሪያ ቤት (Head Office) አገልግሎት የሚውል1 (አንድ) ዘመናዊ ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

OBM Construction S.C (ኦ.ቢ.ኤም ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር)


“ኦቢኤም ኮንስትራክሽን ድርጅት” (OBM Construction Enterprise) ለዋና መስሪያ ቤት (Head Office) አገልግሎት የሚውል1 (አንድ) ዘመናዊ ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

የጨረታ ቁጥር: EV-TENDER PSM003/2019

  1. ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ህጋዊ መስፈርቶች
    • በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፤
    • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና የቫት (VAT) ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፤
    • ወቅታዊ የመንግስት ግብር የከፈሉበትን ማረጋገጫ (Tax Clearance) ማቅረብ የሚችሉ፤
    • በአቅራቢዎች ዝርዝር (Suppliers List) የተመዘገቡ መሆናቸውን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. የዕቃው ዓይነት እና ብዛት በአጭሩ
    • የዕቃው ዓይነት፡- BYD Tang-L —Large SUV 7 seater EV (Hybrid) ወይም ተመጣጣኝ ቴክኒካዊ ብቃት ያለው፡

    ብዛት፡ 1 (አንድ)00 ኪሎሜትር (Zero Kilometer)

  3. የጨረታ ሰነድ አቀራረብ እና መመሪያ
    • ተጫራቾች የማይመለስ ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ሜክሲኮ ኮሜርስ ፊት ለፊት በሚገኘው ቢፍቱ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ኦቢኤም ኮንስትራክሽ ድርጅት - ፋይናንስ ቢሮ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ::
    • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) ብር (2%) በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም የባንክ ጋራንቲ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማያያዝ አለባቸው::
    • ተጫራቾች የቴክኒክ እና የፋይናንሻል ሰነዶቻቸውን በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦሪጅናል እና አንድ ኮፒ በማድረግ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ በ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ወስጥ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
    • ጨረታው ቀን 02/03/2019 ከጠዋት 4:00 ላይ ተዘግቶ፣ በዛው ዕለት ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅታችን የስብሰባ አዳራሽ ቢሮ ይከፈታል::
    • መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
✨ messages.ai_summary
Purchase of one new BYD Tang-L large 7-seater hybrid SUV (zero kilometre) or an equivalent for OBM Construction Enterprise's head office. Open to bidders with a renewed trade licence and registration, TIN, VAT registration, tax clearance and supplier-list registration.
Save Tender