Tender Detail

Tender Details

  • Company የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
  • Address አርሲ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 04661160418
  • Website
  • Deadline03 Nov 2026, 4:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price[አልተገለጸም]
  • Bid Security[አልተገለጸም]
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cleaning & Janitorial , Stationery Materials

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ለመጀመሪያ ጊዜ የጽዳትና የጽህፈት መሣሪያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ለመጀመሪያ ጊዜ የጽዳትና የጽህፈት መሣሪያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(Tin No) ያላቸው አቅራቢዎች እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል፡፡

የዕቃው ዝርዝር፡-

ቁጥር የዕቃው ዝርዝር መለያ ቁጥር
01 የገላ ሳሙና 250ግራም
02 የልብስ ሳሙና 250ግራም
03 አካከስ 200ግራም
04 አሞ 300ግራም
05 የገላ ሳሙና 180 ግራም
06 ናይስ ሶፍት ኦርጅናል
07 የተለያዩ የፐሪንተርና የኮፒ ማሽን ቀለም ኦርጅናል
08 ብዕር ኦርጅናል ቢክ
09 የፐርንተር ወረቀት ደብልአ
10 ቦክስ ፋይል ከንት
11 ካርቦን 30000
12 ሀርድ ካቨር ኦርጅናል
07 ፕላስቲክ ካቨር ኦርጅናል

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች ( 046-116-04-49፣0940215591/0910058369/0911534123) ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት

✨ messages.ai_summary
Oromia Forest and Wildlife Enterprise, Arsi Branch, seeks suppliers for cleaning and office supplies, including soaps, detergents, printer/copy inks, pens, paper, files, carbon, and covers. Eligible bidders must have a renewed trade license, VAT registration, and TIN. The buyer may cancel the tender fully or partially.
Not stated in the notice: opening date. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender