የመኪና ጎማ፣ የደንብ ልብስ፣ የእሳት ማጥፊያ ሙሌት፣ የAC ጥገና፣ የላብራቶሪ Reagent፣ የህክምና መሳሪያዎች ጥገና፣ መድኃኒቶችና የህክምና እቃዎች ግዥ (9 ጨረታዎች) - አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ
Adama Hospital Medical College (የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ)
የጨረታ ማስታወቂያ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት:-
- የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ለአንደኛ ጊዜ ለመግዛት
- የደንብ ልብስ ለሁለተኛ ጊዜ ለመግዛት
- "Fire Extinguisher/የእሳት ማጥፊያ" ለሶስተኛ ጊዜ ለማስሞላት
- "Air Conditioner (AC)" ለሶተኛ ጊዜ ለማስጠገን
- የላብራቶሪ ማሽን "Integrated Chemistry , Immunoassay & Electrolyte, Integrated solution" ማሽን በ"Placement" የሚሰጥ ድርጅት ካለ አስፈላጊውን የተለያዩ የማሽኑን Reagent" ለሁለተኛ ጊዜ ለመግዛት
- የ"CT, Steam sterilizer and Endocope- maintenance service agreement " ለሶስተኛ ጊዜ ለማሰራት
- የግቢ ውስጥ መድኃኒቶች እና የህክምና እቃዎች ለሶስተኛ ጊዜ ለመግዛት
- የኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች ለሶስተኛ ጊዜ ለመግዛት
- የ"Medical Equipment and surgical instruments" ለሶስተኛ ጊዜ ለመግዛት በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
- የ2018/19 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያለችሁ ፡፡
- ተጫራቾች የተጨመረ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆን መረጃ ማቅረብ የሚችል፡
- በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
- ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ ግዥ መ/ቤት ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል ለየ ብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው፡፡
- ስርዝ ድልዝ ያለው ፤ የማይታይ የጨረታ ሰነድ/የዋጋ ዝርዝር እና አስፔስፊኬሽን የቀየረ ተቀባይት የለውም፡፡
- ጨረታውን ከሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸነፉበትን ዋጋ 10% ማስያዝ የሚችል፡፡
- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ከ1ኛ-3ኛ ላይ ላለው ተራ ቁጥሮች ለእያንዳንዱ ጨረታ 200/ሁለት መቶ ብር እና ከ4ኛ እና 9ኛ ላይ ላለው ተራ ቁጥሮች 500/አምስት መቶ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው ፡፡
- የማሽኑን Reagent በጨረታው ያሸነፈ ድርጅት በ "Placement" የሚሰጠውን ማሽን በ7 ቀን ውስጥ መ/ቤት ድርስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል፡፡
- ለ Reagent ጨረታ የሚሳተፈው ድርጅት በ "Placement" የሚሰጠውን የላብራቶሪ ማሽን በእስቶክ (stock) ውስጥ ያለው ብቻ መሆን አለበት ወይም በእስቶክ (stock) የሌለው ድርጅት ጨረታውን መሳተፍ አይችልም፡፡
- የግቢ ውስጥ መድኃኒቶች እና የህክምና እቃዎች ጨረታው የሚከፈተው በ25/02/2019 ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- የደንብ ልብስ ጨረታው የሚከፈተው በ25/02/2019 ከቀኑ 9:30 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- "Fire Extinguisher/የእሳት ማጥፊያ" ጨረታው የሚከፈተው በ26/02/2019 ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች/ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- "Air Conditioner (AC)" ጨረታው የሚከፈተው በ26/02/2019 ከቀኑ 9:30 ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው
- የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ጨረታው የሚከፈተው በ27/02/2019 ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው
- የላብራቶሪ ማሽን "Integrated Chemistry , Immunoassay & Electrolyte, Integrated solution" ጨረታው የሚከፈተው በ27/02/2019 ከቀኑ 9:30 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- የኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች ጨረታው የሚከፈተው በ01/03/2019 ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- የ"CT,Steam sterilizer and Endocope-maintenance service agreement" ጨረታው የሚከፈተው በ01/03/2019 ከቀኑ 9:30 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- የ"Medical Equipment and surgical instruments" ጨረታው የሚከፈተው በ02/03/2019 ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት፡፡
- ጨረታ ማስከበሪያ:-
- 1ኛ ፣4ኛ ፣ 5ኛ፣6ኛ፣7ኛ፣8ኛ እና 9ኛ ላይ ላሉት ተራ ቁጥሮች ለእያንዳንዱ ጨረታ ለየ ብቻ 50,000 (ሃምሳ ሺ) ብር እና
- 2ኛ እና 3ኛ ላይ ላለው ተራ ቁጥር 20,000 (ሃያ ሺ) ብር በ"CBE, CBO, እና በSinqe" ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡
አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ
✨ messages.ai_summary
Adama Hospital Medical College invites bids for nine lots: vehicle tires, uniforms, fire extinguisher refilling, AC repair, laboratory reagents (with equipment placement), CT/sterilizer/endoscope maintenance, and pharmaceuticals and medical supplies. Bidders need a valid trade license, VAT registration, and supplier registration.
