የእንስሳት መድሃኒትና የእንስሳት ህክምና መገልገያ ቁሳቁስ ግዥ (2 ሎት) - በካፋ ዞን አዲዮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግሥት በካፋ ዞን አዲዮ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የተቋሙ ስም በደቡ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መ/ በካፋ ዞን አዲዮ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት 2019 በጀት ዓመት ለግብርና አካ/ጥበቃ አየር ንብረት ለውጥ እና ሀ/ስራ ጽ/ቤት የሚውል
- ሎት1:- የእንስሳት መድሃኒት
- ሎት 2:- የተለያዩ የእንስሳት ህኪምና መገልገያ ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሠረት:-በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
- በዘመኑ ተጫራቾች ሥራን ለማከናወን የሚያስችል የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለውና በሀገርቱና በክልሉ የግብር አዋጅ በተደነገገው መሠረት የግብርና የታክስ ግደታውን የተወጣ ፎቶ ኮፒዎችን አያይዞ ማቅረብ የሚችል/የሚትችል/፡፡
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል/የሚትችል/፡፡
- ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 400ብር/አራትመቶ ብር/በመክፈል ከግዥና ንብረት አስ/ር ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 02 በአካል ቀርበው መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት ዕቃ ከጠቅላላ ዋጋ 3% በባንክ በተረጋገጠው ሲፒኦ በአዲዮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም አዘጋጅተው ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በስም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማሸግ ዋውንና ኮፒውን ስልጣን ባለው አካል ተፈርሞ ማህተም ተደርገው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታውን በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ታሽገው በዕለቱ 4:30 ሰዓት ላይ ቢሮ ቁጥር 02 ይከፈታል፤ሆኖም ግን 16ኛዉ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ ሥራ ቀን ተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾችና ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን የተጫራቾቹ ወይም ወከሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት አያስተጓጉልም፡፡
- ተጫራቾቹ የሚያቀርቡት ዋጋ ቫቲን ማካተቱን እና አለማካተቱን መለጽ ይኖርባዋል፤ሆኖም ግን ተጫራቾቹ ያቀረቡት ዋጋ ቫቲን ስለማካተቱንና አለማካተቱን በግልጽ ያመለከቱ ሆነ የቀረበው ዋጋ ቫቲን እንዳካተተ ተደርገው ይወሰዳል፡፡
- ተጫራቾቹ የፋይናሻል እና የቴክኒካ መገምገሚያ መስፈርቶችን በመሙላትና በተለያዩ አራት ፖስታዎች በማሸግ በፖስታው ላይ የፋይናሻል ኦርጅናል እንዲሁም ኮፒ የቴክኒካ ኦርጅናል እንዲሁም ኮፒ መሆኑን በመግለጽ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- አሸናፊ ድርጅቶች እንደአስፈላጊነቱ ውል ከመግባታቸው በፊት መ/ቤቱ የጠየቀውን የዕቃ ናሙና ማቅረብ መቻል ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾቹ የሚሞሉት የዕቃ ዋጋ ላይ መለኪያና ጥራቱን ጠብቀው መሙላትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- በመንግስት ግዥ ላይ እንዳይሳተፍ እገዳ የተጣለው ከሆነ የዕገዳ ጊዜውን ያጠናቀቀ መሆኑን የሚገልጽ መረጃ አያይዘው ማቅረብ መቻል ይኖርበታል፡፡
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከወጣው ጨረታ ውስጥ ከብር 200000ብር/ በፊደል/ ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና ከዚያም በላይ ባለው ግዥ የሚሳተፉ ማንኛውም የሀገር ውስጥ ተጫራች በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገበ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለበት፡፡
- ውል የሚፈጽም ማንኛውም ሰው ውል ለመፈጸም የሚያስችል የህግ ችሎታ ያለው መሆን ይኖርበታል፡፡
- በዕዳ ያለተያዘ ያልከሰረ ወይም የስራ እንቅስቃሴውን ያላቋረጠ እንዲሁም የንግድ ሥራ እንቅስቃ ያልታገደ ወይም በእነዚህ ምክንያቶች ተከስ በክርክር ላይ ያልሆነ፡፡
- የጨረታው አሸናፍ ጨረታን ማሸነፍ በጽሑፍ ከተገለጸለት በኋላ ባሉት ሰባት ቀናት ውስጥ የውል ሰነድ በመውሰድ መፈራረም አለበት፤ ውሉን ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ቀርበው ካልገባ የጨረታ አሸናፍነቱ ተሰርዘው ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ተወርሰው ለመንግስት ገቢ ይደረጋል፡፡
- የመድሃኒትና የህክምና መገልገያ ቁሳቁስ አቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ሰነድ ላይ ግልጽ ያልሆነ ነገር ስያጋጥማቸው ማብራሪያ ከፈለጉ በግዥና ንብረት አስተዳደር ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 02 በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0917003400/0900945892/0988915803 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
ማሳሰቢያ:-መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊለመሆን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
በካፋ ዞን የአዲዮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
The Adiyo Woreda Finance Office in Kafa Zone seeks bidders for two lots: Lot 1 veterinary medicines and Lot 2 various veterinary medical supplies/equipment. Bidders must hold a valid trade license, tax clearance, VAT registration, TIN, and a supplier certificate for medicines/medical supplies.
