Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጰያ ክልል በስልጤ ዞን የአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address በስልጤ ዞን የአለም ገበያ ከተማ : በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-08-19-14-58
  • Website
  • Deadline16 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceለአንድ ሎት ብር 400 (የማይመለስ)
  • Bid Securityለአንድ ሎት ብር 100,000
  • opening dateበዚሁ ዕለት 8:30 ሰዓት
  • Categories Road And Bridge Construction , Building Construction

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የዓለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሚያስገነባቸው 04 ሎቶች የኮሪዶር Corridor/ ግንባታ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡

በማዕከላዊ ኢትዮጰያ ክልል በስልጤ ዞን የአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የዓለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሚያስገነባቸው 04 ሎቶች የኮሪዶር Corridor/ ግንባታ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ደረጃቸው G.C-6/B.C-6 እና ከዛ በላይ የሆኑ፤

  • የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት የሚያቀርብ፤
  • የታደሰ የንግድ ፈቃድና የስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
  • የኮንስትራክሽንና ከተማ ልማት ሚኒስተር የዘመኑን የምዝገባ ሰርተፊኬት የሚያቀርቡ፤
  • የጨረታ ዋስትና 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ለአንድ ሎት ብቻ ማስያዝ የሚችሉ፤
  • የመስራት አቅም እንዳላቸው የሚገልፅ የወቅቱን የባንክ እስቴትመንት እና የስራ ልምድ ብቃት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  • የኦዲት ሪፖርት እና የድርጅቱን አወቃቀርና ከዚህ በፊት የሰሯቸውን ስራዎች የሚገልፅ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ ተቋራጮች ሰነዱን የዓለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 10 በመቅረብ ለአንድ ሎት ሰነድ የማይመለስ ብር 400/አራት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሽያል ዶክመንቱን በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጂናል እና ሁለት ኮፒ ለየብቻ፤ ቴክኒካል ዶክመንቱን አንድ ኦርጂናል እና ሁለት ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን 8:00 ሰዓት ድረስ ዓለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ ዕለት 8:00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8:30 ሰዓት መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ -

  • ተጫራቾች ያቀረቡት የጨረታ ዋስትና ከተጠየቀው ዋጋ አንሶ ከተገኘ ከጨረታው ይሰረዛሉ፡፡
  • አንድ ተጫራች ከሁለት በላይ የጨረታ ሰነድ ሞልቶ ማቅረብ አይችልም፡፡
  • አንድ ተጫራች ሁለት የጨረታ ሰነድ ሞልቶ ማቅረብ ቢፈልግ ቴክኒካል ዶክመንት አንድ ብቻ ለሁለቱም ሎቶች ማቅረብ ይቻላል፡፡ ፋይናንሽያል ዶክመንት ግን ለየብቻ መሆን አለበት፡፡
  • የተወዳዳሪ ተቋራጮች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታ መከፈቻ ቀኑን አይለውጠውም፡፡
  • ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ- በስልክ ቁጥሮች 0908191458 ወይም 0912956837 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የዓለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Construction of 04 lots of corridor roads by the Finance Office of Alem Gebeya Town Administration, Siltie Zone, Central Ethiopia Region. Open to contractors with G.C-6/B.C-6 grade or above who meet tax, VAT, licensing, and registration requirements and can provide bank statements, audit reports, and work experience.
Save Tender