Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት
  • Address , Phone: 00 00 00 00
  • Website
  • Deadline23 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityየጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ ወይም 25/100 ፐርሰንት ብር 1,883,709.25 (አንድ ሚሊየን ስምንት መቶ ሰማንያ ሶስት ሺ ሰባት መቶ ዘጠኝ ብር ከ25/100)
  • opening dateበቀን 15/03/2019 ጠዋት 4:00 ሰዓት
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

በአፈጻጸም ከሳሽ ሲሳይ ያደቴ እና በአፈጻጸም ተከሳሾች አስራት ጃንበር፣ እምቤት ስዩም እና ሔለን ከተማ መካከል ባለው የፍርድ አፈጻጸም የፍትሐብሔር ክርክር ላይ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምስራቅ ቋሚ ችሎት በ26/01/2018 እና 10/02/2019 ዓ.ም. የሰጣቸው ትዕዛዞች በድምሩ 3 ገጽ ከዚህ ማስታወቂያ ጋር ተያይዘው ተልከውላችኋል።

በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት


1ኛ የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈፃፀም ከሳሽ ሲሳይ ያደቴ እና በአፈፃፀም ተከሳሾች እነ 1ኛ. አስራት ጃንበር 2ኛ እምቤት ስዩም 3ኛ. ሔለን ከተማ ሶስት ሰዎች መካከል ያለውን የፍርድ አፈፃፀም የፍታብሔር ክርክር አስመልክቶ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ምስራቅ ቋሚ ችሎት በቀን 26/01/2018 በዋለው ችሎት የሰጠውን ትዕዛዝ እና በቀን 10/02/2019 በዋለው ችሎት የሰጠውን ትዕዛዝ በድምሩ 03 ገጽ ከዚህ ማስታወቂያ ጋር ልከንላችኋል፡፡ ስለዚህ የፍርድ ባለ ዕዳ ንብረት የሆነ ባለ 2 (ሁለት) ፎቅ ህንፃ እና 1 (አንድ) መሬት (ግራውንድ) (B+G+2) የሆነ በአዳማ ከተማ አባ ገዳ ክ/ከተማ በዳቱ ወረዳ መስተዳድር ውስጥ 262.30 ካ.ሜ (ሁለት መቶ ስልሳ ሁለት ነጥብ ሰላሳ ካ.ሜ) የሆነ መሬት ላይ የሚገኝ የካርታ ቁጥሩ 2323/2001 ሆኖ አቶ ኃይሉ ሰብስቤ በተባለ ሰው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ እና ካርታ በተሰጠበት ወቅት አዋሳኞቹ በምስራቅ ዶ/ር አማኑኤል፣ በምዕራብ የመኖሪያ ቤት፣ በሰሜን መንገድ እና በደቡብ መኖሪያ ቤት የሚያዋስኑት በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 7,534,837 (ሰባት ሚሊዮን አምስት መቶ ሰላሳ አራት ሺ ስምንት መቶ ሰላሳ ሰባት) በቀን 14/03/2019 ጠዋት ከ2:30 እስከ 4:00 ሰዓት ግልፅ በሆነ ጨረታ ተሸጦ የጨረታው ውጤት በቀን 15/03/2019 ጠዋት 4:00 ሰዓት እንዲቀርብ ታዟል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ላይ ተሳታፊዎች መግዛት የምትፈልጉ ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ መሳተፍ ትችላላችሁ።

1ኛ. የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ ወይም 25/100 ፐርሰንት ብር 1,883,709.25 (አንድ ሚሊየን ስምንት መቶ ሰማንያ ሶስት ሺ ሰባት መቶ ዘጠኝ ብር ከ25/100) በሰንቁ ባንክ በሲፒኦ ማስያዝ ወይም

2ኛ. በባንክ የተረጋገጠ ቼክ በማቅረብ መመዝገብ ይቻላል።

3ኛ, ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ ጠዋት ከ2:30 ሰዓት ጀምሮ ቀርባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ

4ኛ, ይህ ማስታወቂያ ከቀጠሮ ቀን 12/02/2019 ታትሞ ለ30 (ሰላሳ) ቀናት አየር ላይ እንዲውል፣

5ኛ. ይህ ጨረታ የሚከፈተው ሕንፃው በሚገኝበት ቦታ እና በተገለፀው ሰዓት ነው።

6ኛ. ይህንን ማስታወቂያ አዲስ ዘመን ጋዜጣ እና ከለቻ ኦሮሚያ ጋዜጣ እንዲፈፀም የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምስራቅ ቋሚ ችሎት አዟል።

ኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት

✨ messages.ai_summary
A 2-storey building (B+G+2) on 262.30 sq.m of land in Adama, Aba Geda sub-city, is being sold by public auction following a civil execution case. Bidders must deposit 25% of the starting price via CPO or bank-certified cheque and present valid ID to register.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender