የመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ፍ/ቤቱ የሚጠቀመው አላቂ ዕቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ እስቴሽነሪዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ለፍ/ቤቱ የሚያገለግል አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ፍ/ቤቱ የሚጠቀመው አላቂ ዕቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ እስቴሽነሪዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ለፍ/ቤቱ የሚያገለግል አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር ነጋዴዎች እና ባለሀብቶች ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በሙሉ መወዳደር የምትችሉ ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የታደሰ እንዲሁም የሚፈለግባቸውን ግብር አጠናቀው ስለመክፈላቸው በቂ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት የመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ
- ተጫራቾች የጨረታ ማስረከቢያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረለት CPO በመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ስም አዘጋጅቶ ከመጫረቻ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ሰነዱን ከገዙ በኋላ የሚሸጡበትን ዋጋ በመጥቀስ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ በተባለው ቀን ውስጥ ለጨረታ ለተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል.
- ተጫራቾች የተሟላ ዋጋ ስርዝ ድልዝ መሆን የለበትም
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል እንዲሁም ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ ቫትን (15%) ያካተተ መሆን አለበት
- ተጫራቾች ያሸነፉትን ዕቃዎች መሥሪያ ቤቱ ባዘጋጀው ቦታ ድረስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ያሸነፉትን ዕቃዎች ፍ/ቤቱ ካዘዘ በኋላ የታዘዘው ዕቃ አሸናፊው ለናሙና ለፍ/ቤቱ ማቅረብ የሚችል እና ገቢ የሚሆነው አስፈላጊውን ጥራት ማሟላቱን በባለሙያ ሲረጋገጥ ይሆናል
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዕቃ ከእስቶካቸው መሆን ይኖርባቸዋል.
- የጨረታው ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በተጠቀሰው ቀን በ8:00 የሚከፈት ይሆናል.
- ከላይ የተገለፀው የመክፈቻ ቀን በዓል ወይንም የሰንበት ቀን ላይ ከዋለ ጨረታው የሚከፈተው በቀጣዩ የስራ ቀን ይሆናል
- ፍ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ወይም ምርጫ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
የመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Malka Nono Sub-city District Court seeks bidders to supply consumable goods, uniforms, furniture, electronics, stationery and cleaning supplies. Eligible bidders need a valid business license, tax clearance, VAT registration, and must deliver items to the court and provide samples on request.
