በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን በራጼ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት እስቴሽነሪ የጽሕፈት መሳሪያ በግልጽ ጨረታ በየሎቱ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዲኦ ዞን የራጴ ወረዳ ፋይናንስ እና ፕላን ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን በራጼ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት እስቴሽነሪ የጽሕፈት መሳሪያ በግልጽ ጨረታ በየሎቱ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ሎት 1 የጽሕፈት መሳርያ ሎት 2 ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
በዚሁ መሰረት
- በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያለው/ያላት።
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለው/ያላት።
- ፍቃዱን በበጀት ዓመቱ ያሳደሰ/ሰች።
- የቫት (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ/የሆነች።
- መልካም የስራ አፈጻጸም ያለው/ያላት።
- የጨረታ ማስከበሪያ CPO 60,000 (ስልሳ ሺህ ብር) CPO ማቅረብ የሚችል።
- የውል ማስከበሪያ የዕቃውን 10% (ፐርሰንት) ማቅረብ የሚችል።
- አሸናፊ ድርጅቱ ያሸነፈበትን ዕቃ ራጼ ወረዳ ፋይ/ፕ/ጽ/ቤት ማቅረብ የሚችል።
- አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈውን ዕቃ ጥራቱን ለመለየት በየሎቱ የዕቃውን ናሙና ማቅረብ የሚቺል።
- የጨረታው ሰነድ አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ለየብቻ ታሽጎ በአንድ እናት ፖስታ በስም በማሸግ ማቅረብ የሚችል።
- ከተራ ቁጥር 1-10 ድረስ የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን ማማላት የምትችሉ ተጫራቾች ሊያወዳድራችሁ የሚችለውን መረጃ በመያዝ ራጼ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 9 በመቅረብ የማይመለስ 300 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ የምትወስዱ ሲሆን ጨረታው ለ10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ ወሎ በ11ኛው ቀን በ4:00 ታሽጎ በ4:30 ሰዓት ተጫራቾቹ በተገኙበት ይከፈታል።
ማሳሰቢያ:- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: የከፈታው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ:- 09-16-36-46-90
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን በራጼ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
The Finance and Plan Office of Rache Woreda, Gedeo Zone, South Ethiopia Region, seeks to procure stationery and other consumable office supplies via open tender, in two lots: Lot 1 stationery, Lot 2 other consumable office items. Bidders must hold a valid sector license, TIN, renewed license, VAT registration, good performance record, and submit samples per lot.
