Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ
  • Address አማራ ክልል: ኢትዮጵያ, Phone: 033-4-40-12-30
  • Website
  • Deadline12 Nov 2026, 9:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceለእያንዳንዱ ሎት ብር 300 (የማይመለስ)
  • Bid Securityበሎት ከብር 69,277 እስከ ብር 377,871 (CPO)
  • opening dateበ21ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:30
  • Categories Cleaning & Janitorial , Textile, Garment & Leather , Ict Equipment'S And Its Accessories

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለብሔረሰብ አስተዳደሩ የተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የቋሚ እና አላቂ እቃዎች፡ የኮንስትራክሽን ግብአቶች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የቢሮ ዉጤቶች፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቆች፣ ፈርኒቸርና የፈርኒቸር ዉጤቶች እንዲሁም የመኪና ጥገና እና ኢንሹራንስ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ


የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታው ቁጥር ጨ-1/0248/2019

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለብሔረሰብ አስተዳደሩ የተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የቋሚ እና አላቂ እቃዎች፡ የኮንስትራክሽን ግብአቶች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የቢሮ ዉጤቶች፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቆች፣ ፈርኒቸርና የፈርኒቸር ዉጤቶች እንዲሁም የመኪና ጥገና እና ኢንሹራንስ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ
  2. በግዥ ፈጻሚው መ/ቤት የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ
  3. የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት (Tax Payer Identification Number) ያላቸው እና የግብር ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ (Value Added Tax Certificate) ከፋይነት የተመዘገቡ
  5. ተጫራቾች የሚገዙትን እቃ እና አገልግሎት አይነት ዝርዝር መግለጫ (Specification) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ሎት/ምድብ/ የማይመለስ ብር 300/ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የቢሮ ቁጥር 6 ማግኘት ይችላሉ።
  7. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ለሚወዳደሩበት ለእያንዳንዱ ሎት/ምድብ/ ማለትም፡ ...ግብአት = 187,553 ብር፣ ለኤሌክትሮኒክስ እቃዎች = 377,871 ብር፣ ለጽዳት ዕቃዎች = 74,757 ብር፣ ለቢሮ ዉጤቶች = 113,897 ብር፣ የደንብ ልብሶች = 278,813 ብር፣ ፈርኒቸርና የፈርኒቸር ዉጤቶች = 92,250 ብር፣ ለስፖርት ትጥቆች = 69,277 ብር፣ ለከባድ እና ቀላል ተሽከርካሪ ጥገና እና ሌሎች (ዝርዝሩ በጨረታ ሰነዱ ላይ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ ማስያዝ አለባቸው።
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሃያ አንደኛ ቀን 3:00 ድረስ በዋ/ኽ/ብ/አስ/ር/ገ/መምሪያ ግ/ን/አስ/ር/ደ/ቢሮ ቁጥር 9 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ21ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:30 ይከፈታል። ሆኖም ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም የእረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።
  10. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0334401230/0249/0062

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ

✨ messages.ai_summary
The Wag Himra Zone Finance Department invites open bids for supplying various goods and services to its sector offices, including construction materials, electronics, cleaning supplies, office supplies, uniforms, sports equipment, furniture, and vehicle maintenance and insurance. Bidders must hold a valid business license, tax clearance, and VAT registration.
Save Tender