የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚ/አ/ከ/አስ/ር ማዘጋጃ ቤት በባለቤትነት ለሚያሰራው የዲች በይ ግንባታ /From Sisay Awaje House to W/ro Mahidar Asefa & Turn To Streem Water With Retaining Wal ግንባታ ለደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ GC/BC/ የሆኑ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ኢ/ል/ጽ/ቤት
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚ/አ/ከ/አስ/ር ማዘጋጃ ቤት በባለቤትነት ለሚያሰራው የዲች በይ ግንባታ /From Sisay Awaje House to W/ro Mahidar Asefa & Turn To Streem Water With Retaining Wal ግንባታ ለደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ GC/BC/ የሆኑ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተቋራጮች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ
- ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ መስክ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው
- በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ የአቅራቢነት ምዝገባ ኦንላይን የተመዘገቡና ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው
- ግብር ስለመክፈላቸው ከገቢዎች መ/ቤት ክሊራንስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- የጨረታ ሰነድ ከግዥ ንብ/አስ/ር የሥራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ ሰነዱን 1000/አንድ ሺ ብር/ ከፍለው በመውሰድ መወዳደር ይችላሉ።
- የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ሲመልሱ ቴክኒካሉን 1 ኦርጅናልና 2 ኮፒ ፋይናንሻሉን 1 ኦርጅናልና 2 ኮፒ በሁለት ፖስታ በማድረግ እና በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት አንድ 180,000/አንድ መቶ ሰማንያ ሺ ብር/ ከታወቀ ባንክ የሚሰጥ የተረጋገጠ ቼክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና እና በባንክ የተረጋገጠ ሌተርኦፍክሬዲት ለሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በማለት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:30 ታሽጎ በዚያው ቀን 4:00 ሠዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ የሚታሸግበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።
- ሰነዱን ሞልተው ወደ ጨረታ ሳጥን ለማስገባት ሲመጡ ተመዝግበውና ፈርመው ማስገባት አለባቸው
- በጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቃላት ወይም የትርጉም ስህተት ቢኖር በጨረታ ሠነዱ ላይ የተቀመጠው የበለጠ ተቀባይነት ይኖረዋል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Construction of a ditch/stream water channel with retaining wall from Sisay Awaje's house to W/ro Mahidar Asefa. Open to Grade 5 and above GC/BC contractors. Bidders must provide renewed business license, VAT registration, online supplier registration certificate, TIN, and tax clearance.
