Tender Detail

Tender Details

  • Company የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address ሚዛን አማን ከተማ : ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline09 Nov 2026, 9:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceበነጻ
  • Bid Securityብር 20,000 (CPO፣ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ)
  • opening dateበዚያው ቀን 4:00 ሰዓት
  • Categories Vehicles Rent

የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የሚ/አ/ከ/አስ/ርስር ዋና ማዘጋጃ ቤት በከተማው ውስጥ የሚገኘውን የደረቅ ቆሻሻ ለማስነሳት የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ኢ/ል/ጽ/ቤት


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የሚ/አ/ከ/አስ/ርስር ዋና ማዘጋጃ ቤት በከተማው ውስጥ የሚገኘውን የደረቅ ቆሻሻ ለማስነሳት የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ።

  1. ተጫራቾች የመኪና ኪራይ የሥራ ዘርፍ የሚገልፅ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ አለባቸው
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ አለባቸው
  3. በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ የአቅራቢነት ምዝገባ ኦንላይን የተመዘገቡና ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
  4. ከ2 ሲኖትራክ ያለው ለሁለቱም በድርጅቱ ስም የተመዘገበ ሊብሬና 3ኛ ወገን ማቅረብ የሚችል እና የማሽነሪ ኪራይ ፍቃድ ያለው ኮንትራክተር/ መሆን አለባቸው
  5. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆኑን የሚገልፅ መረጃዎችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  6. የቫት ክሊራንስ ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  7. የጨረታ ሰነድ ከግዥ ንብ/አስ/ር ቢሮ በመቅረብ ሰነዱን በነጻ በመውሰድ መወዳደር ይችላሉ።
  8. የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ሲመልሱ የህጋዊነት መስፈርት ሠነድ 1 ኦርጅናልና 2 ኮፒ ፋይናንሻሉን 1 ኦርጅናልና 2 ኮፒ በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  9. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000/ሃያ ሺህ ብር/ከታወቀ ባንክ የሚሰጥ የክፍያ ማዘዣ ቼክ ወይም የባንክ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ /በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ለሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  10. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው ቀን ከቀኑ በ3:30 ታሽጎ በዚያው ቀን በ4:00 ሠዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ የሚታሸግበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።
  11. በጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቃላት ወይም የትርጉም ስህተት ቢኖር በጨረታ ሠነዱ ላይ የተቀመጠው የበለጠ ተቀባይነት ይኖረዋል።
  12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Mizan Aman City Administration seeks bidders to rent dry-freight trucks for dry waste collection within the city. Bidders must hold a renewed vehicle-rental business license, TIN, online supplier registration, VAT registration and clearance, and machinery-rental license with two Sinotruk trucks registered in the company's name.
Save Tender