Tender Detail

Tender Details

  • Company የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address ሚዛን አማን ከተማ : ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline09 Nov 2026, 9:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceበነጻ
  • Bid Securityሎት 1-3 ብር 10,000፤ ሎት 4 ብር 20,000 (CPO፣ የባንክ ዋስትና ወይም LC)
  • opening dateበዚያው ቀን 4:00 ሰዓት
  • Categories Building Materials , Generators , Electrical Materials

የግንባታ ዕቃዎች፣ ጀነሬተር እና የመንገድ ዳር መብራት ጥገና ዕቃዎች ግዥ (4 ሎት) - የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ኢ/ል/ጽ/ቤት


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለአዲስ ራዕይና ለህዳሴ ት/ቤት የከፍልና የመጸዳጃ ቤት ግንባታ አገ/ት የሚውሉ የግንባታ ዕቃዎችና ለሴ/መ/ቤቶች አገ/ት የሚውሉ ዕቃዎች

  • Lot:-1 Industerial Construction Material
  • Lote:-2 Local Construction Material
  • Lot:-3 Generator
  • Lot:-4 የመንገድ ዳር መብራት ጥገና ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡

በዚሁ መሰረት በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላል።

  1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው
  3. በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ የአቅራቢነት ምዝገባ ኦንላይን የተመዘገቡና ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
  4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
  5. ግብር ስለመክፈላቸው ከገቢዎች መ/ቤት ክሊራንስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  6. የጨረታ ሰነድ ከግዥ ኬዝ ቲም የሥራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ ሰነዱን /በነጻ/ በመውሰድ መወዳደር ይችላሉ።
  7. የጨረታ ሰነዱ ሞልተው ሲመልሱ ህጋዊነት ሰነድ እና ፋይናንሻል የተሞላበትን ሰነድ 1 ኦርጅናልና 1 ኮፒ በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  8. የጨረታ ማስከበሪያ (ሎት 1 ፣ ሎት 2 ፣ ሎት 3) 10,000/አስር ሺህ ብር/ ለሎት 4 20,000/ ሃያ ሺህ ብር/ከታወቀ ባንክ የሚሰጥ የተረጋገጠ ቼክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና እና በባንክ የተረጋገጠ ሌተርኦፍ ክሬዲት ለሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በማለት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  9. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ3:30 ታሽጎ በዚያው ቀን በ4:00 ሠዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ የሚታሸግበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።
  10. ሰነዱን ሞልተው ወደ ጨረታ ሳጥን ለማስገባት ሲመጡ ተመዝግበውና ፈርመው ማስገባት አለባቸው
  11. በጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቃላት ወይም የትርጉም ስህተት ቢኖር በጨረታ ሠነዱ ላይ የተቀመጠው የበለጠ ተቀባይነት ይኖረዋል።
  12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Mizan Aman City Finance Office seeks suppliers for construction materials (industrial and local), a generator, and street light maintenance items, in 4 lots. Bidders must have a renewed business license, VAT registration, online supplier registration, TIN, and tax clearance.
Save Tender