Tender Detail

Tender Details

  • Company በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 102ኛ ኮር መምሪያ
  • Address በምዕ/ሸዋ ዞን ባኮ ከተማ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912689238
  • Website
  • Deadline05 Nov 2026, 5:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 200 (የማይመለስ)
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cleaning & Janitorial , Food Items And Drinks , Stationery Materials

የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ማቴሪያል፣ የስልጠና ማቴሪያል፣ መለዋወጫ፣ ምግብ፣ ጥገና እና ህትመት ግዥ (7 ሎት፣ ቁጥር 01/2019) - የማዕከላዊ ዕዝ 102ኛ ኮር መምሪያ

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 102ኛ ኮር መምሪያ


የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 01/2019

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ማዕከላዊ ዕዝ 102ኛ ኮር ለ2019 በጀት አመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፀው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1. የፅህፈት መሳሪያ
  • ሎት 2. የፅዳት ማቴሪያል
  • ሎት 3. የስልጠና መርጃ ማቴሪያል
  • ሎት 4. የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ
  • ሎት 5. ምግብና የምግብ ውጤቶች
  • ሎት 6, ፕላትና ማሽነሪ ጥገና
  • ሎት 7. የህትመት ስራ

በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የቀረቡትን የምታሟሉ እንድትወዳደሩ እየገለፅን በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

  1. የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል
  2. የ2019 ዓ/ም የመንግስት ግብር የከፈሉ
  3. የቫት ተመዝጋቢ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  4. የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  5. ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) በመግዛት በምዕ/ሸዋ ባኮ ከተማ በሚገኘው ካምፕ ቅጥር ግቢ መግዛት ይችላሉ፡፡
  6. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ:- 0940861962/0975411546

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 102ኛ ኮር መምሪያ

✨ messages.ai_summary
The Ministry of Defense Central Command 102nd Corps seeks open-tender suppliers for 7 lots: stationery, cleaning materials, training materials, light vehicle spare parts, food and food products, plant and machinery maintenance, and printing services. Bidders must provide a renewed trade license, 2019 tax payment, VAT registration, and registration certificate.
Not stated in the notice: opening date, bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender