Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ እቴጌ መነን የልጃገረዶች አዳሪ ት/ቤት
  • Address ከ6 ኪሎ ዩንቨርሲቲ በግራ በኩል በሚወስደው መንገድ ወይም ምስካዬ ኅዙናን መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0111261615
  • Website
  • Deadline06 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceለእያንዳንዱ ሎት ብር 300.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityበሎት ከብር 5,000 እስከ ብር 100,000 (CPO)
  • opening dateበ11ኛው ቀን 4:30 ሰዓት
  • Categories Maintenance And Repair , Office Supplies And Services , Textile, Garment & Leather

የእቴጌ መነን የልጃገረዶች አዳሪ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ እቴጌ መነን የልጃገረዶች አዳሪ ት/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001/19

የእቴጌ መነን የልጃገረዶች አዳሪ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች
  2. የፅዳት ዕቃዎች፣ የእንስሳት መኖ
  3. የጽሕፈት መሣሪያዎች
  4. የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት
  5. የሕትመት ሥራዎች
  6. የተለያዩ የስጦታ ዕቃዎች
  7. የጥገና ዕቃዎች
  8. የሕክምና ቋሚና አላቂ ዕቃዎች
  9. የተለያዩ ማጣቀሻና ፊክሽን መጽሐፎች፣ የስፖርት ዕቃዎች፣ ቤተ-ሙከራ ዕቃዎች
  10. የመኪና ዕቃዎች
  11. የማሽነሪ ዕቃ ጥገና እና ሰርቪስ
  12. የእንስሳት ሕክምና
  13. የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ኪራይ መኪና
  14. በት/ቤቱ ግቢ ውስጥ የተለያዩ የጥገና ሥራዎች

ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርት ማሟላት አለባቸው፡፡

  1. ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡
  2. የታደሰ ንግድ ፈቃድ ተጨማሪ እሴት ታክስ(ቫት) ተመዝጋቢ መሆናቸውን ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ እና ከፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በየሎቱ ከት/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 103 መግዛት ይችላሉ፡፡ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት 1ኛ ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታውን ሰነድ ኦርጅናል፣ ኮፒውን እና (CPO) በሶስት ፖስታ ለየብቻ ታሽጎ ለዚህ በተዘጋጀ የጨረታ ሣጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 106 ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ እንዲሁም ጨረታው እስከሚከፈት ድረስ የዕቃ ናሙና መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. አሸናፊው በሚያቀርባቸው ዕቃዎች ላይ 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  5. ጨረታው በ11ኛው ቀን 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በ4:30 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 106 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች ት/ቤቱ ባቀረበው የዋጋ መሙያ ብቻ በመሙላት ማቅረብ እና ያሸነፉበትን ዕቃ በራሳቸው ትራንስፖርት ት/ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ት/ቤቱ የሚገዛውን ዕቃ ብዛት 20% የመጨመርና የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሎት(1) ብር 100,000 ለሎት (2) ብር 50,000 ሎት (3) ብር 50,000 ለሎት (4) ብር 50,000 ለሎት (5) ብር 50,000 ለሎት (6) ብር 50,000 ለሎት (7) ብር 50,000 ለሎት (8) ብር 50,000 ለሎት (9) ብር 50,000 ለሎት (10) ብር 20,000 ለሎት (11) ብር 20,000 ለሎት (12) ብር 5,000 ለሎት (13) ብር 20,000 ለሎት (14) 50,000 በባንክ የተረጋገጠ (CPO) በታሸገ ፖስታ ብቻውን ማቅረብ አለባቸው፡፡
  9. ጥቃቅንና አነስተኛ ተወዳዳሪዎች የሚወዳደሩት በሚያመርቱት ምርት ካልሆነ በስተቀር ዕቃ ገዝተው የሚያቀርቡ ከሆነ እንደማንኛውም ተጫራቾች ሰነድ በመግዛትና ሲፒዮ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. በጨረታ የሚሳተፉ አካላት ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ (ማብራሪያ) ከፈለጉ በአካል በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 0111261615 /0111 22 49 54 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡ እንዲሁም የሚሠሯቸውን ሥራዎች በሙሉ በአካል ት/ቤቱ በመገኘት ሳንፕል መውሰድ ማየት ይችላሉ
  12. ተጫራቾች በአንድ የዕቃ አይነት በአንድ ብራንድ ብቻ መወዳደር ይኖርባቸዋል፡፡
  13. የጥገና ሥራዎች ጥሩ አፈጻጸም ያላቸው ቢያንስ 3 የምስክር ወረቀት ማቅረብ እና የበጀት ዓመቱ ማጠናቀቂያ ክሊራንስ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡

አድራሻ:- እቴጌ መነን የልጃገረዶች አዳሪ ት/ቤት ከ6 ኪሎ ዩኒቨርሲቲ በግራ በኩል በሚወስደው መንገድ ወይም ምስካዬ ኅዙናን መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ገባ ብሎ ይገኛል፡፡

የእቴጌ መነን የልጃገረዶች አዳሪ ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
Etiege Menen Girls' Boarding School seeks suppliers for various goods and services, including cleaning supplies, stationery, uniforms, printing, medical supplies, books, sports and lab equipment, vehicle and machinery maintenance, veterinary services, waste removal vehicle rental, and on-campus maintenance works. Bidders must hold a valid trade license, be VAT-registered, and be registered as suppliers with the Ministry of Finance and Economic Development.
Save Tender