በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ለገቢበር ማዘጋጃ ቤት በ2019 በጀት ዓመት የማዘጋጃ ቤቱን ዙሪያውን ማሳጠር እና መጸዳጃ ቤት ፣ የጥበቃ ቤት ለማስገንባት ስለተፈለገ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
የጨረታ ማታወቂያ
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ለገቢበር ማዘጋጃ ቤት በ2019 በጀት ዓመት የማዘጋጃ ቤቱን ዙሪያውን ማሳጠር እና መጸዳጃ ቤት ፣ የጥበቃ ቤት ለማስገንባት ስለተፈለገ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ደረጃቸው G.C-9/B.C-9 እና ከዛ በላይ የሆኑ :-
- የዘመኑን ግብር አጠናቆ የከፈሉ (የታደሰ ንግድ ምዝገባ)፤
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት
- የንግድ ምዝገባ ስራ ፍቃድ
- የTIN የምዝገባ ሰርተፍኬት
- የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት
- የጨረታ ዋስትና 50000 (ሃምሳ ሺህ ብር) ማስያዝ የሚችሉ ፤
- የመስራት አቅም እንዳላቸው የሚገልፅ የወቅቱን የባንክ እስቴትመንት እና የስራ ልምድ ብቃት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ተቋራጮች ሰነዱን ከምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር------በመቅረብ ለሰነድ የማይመለስ ብር 500(አምስት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሺያል ዶክመንቱን በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጅናል እና 2 ኮፒ ለየብቻ፣ ቴክኒካል ዶክመንቱን አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት ከ21 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን 8:00 ሰዓት ድረስ ምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ ዕለት 8:00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8:30 ሰዓት መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ:-
- ተጫራቾች ያቀረቡት የጨረታ ዋስትና ከተጠየቀው ዋጋ አንሶ ከተገኘ ከጨረታው ይሰረዛል፡፡
- የተወዳዳሪ ተቋራጮች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታ መከፈቻ ቀኑን አይለውጠውም፡፡
- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ -- ስልክ ቁጥር 0925109200 0929947257 0929938904 0939330829 0916515263
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ
✨ messages.ai_summary
Construction of a perimeter fence, toilet, and guard house for Gebiber municipality. Open to contractors with G.C-9/B.C-9 or higher grade who submit required registration, tax, and experience documents.
