Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0925109200
  • Website
  • Deadline06 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200 ብር (የማይመለስ)
  • Bid Security20,000 ብር (CPO)
  • opening dateበዚሁ ዕለት 8:30 ሰዓት
  • Categories Office Supplies And Services , Stationery Materials

የእስቴሽነሪ ግዢ ጨረታ (ለሁለተኛ ጊዜ) - የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


ለሁለተኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት ሚውል እስቴሽነሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች:-

እስቴሽነሪ

  • የቫት ተመዝጋቢ ሰርቲፊኬት የሚያቀርብ
  • የዘመኑን ግብር የከፈለ
  • የንግድ ምዝገባ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል
  • የግብር ከፋይ ቲን ነበር ማቅረብ የሚችል
  • የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  • ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ (20000) ሀያ ሺ ብር በባንክ በተረጋገጠ CPO ማቅረብ የሚችል ተጫራቾች የተዘጋጀውን የመወዳደሪያ ሰነድ ከምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ/ ብር ከፍሎ በመውሰድ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ የጨረታ ሰነዱን በሚገባ በመሙላት 1 ኦርጂናልና 1 ኮፒ ለየ ብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 16 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን 8:00 ሰዓት ድረስ ምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ ዕለት 8:00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8:30 ሰዓት መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ:-

  • ተጫራቾች ያቀረቡት የጨረታ ዋስትና ከተጠየቀው ዋጋ አንሶ ከተገኘ ከጨረታው ይሰረዛል፡፡
  • የተወዳዳሪ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታ መከፈቻ ቀኑን አይለውጠውም፡፡
  • ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ :- ስልክ ቁጥር 0925109200 /0929947257፤ 0929938904 ፣ 0939330829 ፣0916515263

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Open tender (second round) by the East Silte Woreda Finance Office, Central Ethiopia Region, to buy stationery for sector offices. Bidders must submit VAT registration, tax payment, trade license, TIN, supplier certificate, and a bank CPO bid security.
Save Tender