Tender Detail

Tender Details

  • Company Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)
  • Address ዋናው መስሪያ ቤት አራት ኪሎ አዲስ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ, Phone: 0111555230
  • Websitehttps://ethbspe.org/en_US/
  • Deadline19 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 500.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 30,000 (CPO)
  • opening dateበዕለቱ ከሰዓት 8:30
  • Categories Machinery , Office Machines And Computers

ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 025/19

ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በጨረታ አንድ (ሎት 1)፦ እስከ 1,500 ኪ.ግ የመጫን አቅም ያለው በኤሌክትሪክ የሚሠራ የእቃ ማጓጓዣ ጋሪ (Electric Pallet Truck) ብዛት 2 ግዥ፣
በጨረታ ሁለት (ሎት 2) የወረቀት መፍጫ ማሽን (Paper Shredder) ብዛት 1 ግዥ፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ አቅራቢዎች ምዝገባ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት እና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የታክስ ክሊራንስ ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (አራት ኪሎ) አዲሱ ህንፃ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የዕለት ገንዘብ ተቀባይ የማይመለስ ብር 500.00 ከፍለው በመግዛት የፋይናንሻል እና የቴክኒካል የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ዋናውን እና ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በማድረግ በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ነባሩ ህንፃ 6ኛ ፎቅ በሚገኘው ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 30,000 (ሰላሳ ሺህ) ብር በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ማስያዝ አለባቸው።

ጨረታው 10/3/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ የቴክኒካል መጫረቻ ሰነድ (ከላይ የተገለፁ ለቅድመ ግምገማ የሚያገለግሉ ዶክመንቶች፣ የጨረታ ማስከበሪያ) ብቻ ከሰዓት 8:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ነባሩ ሕንፃ 6ኛ ፎቅ በሚገኘው በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል። የፋይናንሺያል የመጫረቻ ሠነዶች የሚከፈቱት ቴክኒካል ተቀባይነት ላገኙት ብቻ ነው። ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

ስልክ ቁጥር፡-011-1-55-52-30
ድረ ገጽ (www.ethbspe.org)
Berhanena selam printing enterprise
አዲስ አበባ

የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

✨ messages.ai_summary
Berhanena Selam Printing Enterprise seeks to buy machinery via open tender: Lot 1, two electric pallet trucks (capacity up to 1,500 kg); Lot 2, one paper shredder. Bidders must have a valid trade license, Ministry of Finance supplier registration, VAT and taxpayer certificates, and tax clearance.
Save Tender