Tender Detail

Tender Details

  • Company Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)
  • Address Bole Road, behind Dembel City Center, Seid Yassin Building., addis ababa,Ethiopia, Phone: 011-1-569992
  • Websitehttps://commercialnominees.com/
  • Deadline03 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazinereporter
  • Bid Document Price100(አንድ መቶ ብር)
  • Bid Securityለሎት1 ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ) እንዲሁም ለሎት2 ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና
  • opening dateበዚሁ ዕለት በ 4:30 ጠዋት
  • Categories Construction and Water Works , Building Construction

የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር አፍሪካ ህብረት ለሚገኘው ህንጻ:- ሎት 1:- አዲስ ታንከር መግዛት እንዲሁም የታንከር ቦታን መቀየር ሎት 2:- ለአፍሪካ ህንጻ የሴፕቲክ ታንክ ስላብ ስራ (በድጋሚየወጣ) መስራት የሚችሉ ከደረጃ 5 በላይ ያሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግገር ለመፈጸም ይፈልጋል::

Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)


ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ

Commercial Nominees PLC

የጨረታ ማስታወቂያ

CN/NCB/11/19

የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር አፍሪካ ህብረት ለሚገኘው ህንጻ:-

ሎት 1:- አዲስ ታንከር መግዛት እንዲሁም የታንከር ቦታን መቀየር

ሎት 2:- ለአፍሪካ ህንጻ የሴፕቲክ ታንክ ስላብ ስራ (በድጋሚየወጣ)

መስራት የሚችሉ ከደረጃ 5 በላይ ያሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግገር ለመፈጸም ይፈልጋል:: በመሆኑም ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡትን ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ እና የዕቃው ወይም የአገልግሎቱ ዝርዝር መግለጫ በተለየ በሰም በታሸገ ፖስታ እንዲሁም ዕቃዎቹን የምታቀርቡባቸውን ዋጋ በተለየ በሰም በታሸገ ሁለተኛ ፖስታ በማድረግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል ብር 100.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ ዓርብ (ጠዋት 2:00-6:00 እንዲሁም ከሠዓት 7:00-10:30) እና ቅዳሜ ግማሽ ቀን (ጠዋት 2:00-6:00) ማግኘት ይቻላል:: የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት1 ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ) እንዲሁም ለሎት2 ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከመጫረቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል::

ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም 4:00 ጠዋት ድረስ ማስገባት ይችላሉ:: ጨረታው በዚሁ ዕለት በ 4:30 ጠዋት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል:: ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ያላሟላ ተጫራች ያለተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ውጪ ይደረጋል::

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ
ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ
ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር 011-1-569992
አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ

✨ messages.ai_summary
Commercial Nominees invites bidders for its Africa Union building: Lot 1 covers purchasing a new tank and relocating the tank area; Lot 2 covers septic tank slab work. Bidders must be Grade 5 or above and submit a renewed business license, eligibility letter, supplier registration evidence, VAT and registration certificates, and a CPO bid bond.
Save Tender