Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በስልጤ ዞን ላንፍሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ስልጤ ዞን ፡ ደቡብ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 09 77 94 68 26
  • Website
  • Deadline02 Nov 2026, 2:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400(አራት መቶ ብር)
  • Bid Security1ኛ ሎት 1 ለተመደበው ለፅህፈት መሳሪያ ብር 20,000፣ 2ኛ. ሎት 2 ለተመደበው ለኤሌክትሮኒክስ ብር 10,000፣ 3ኛ ሎት 3 ለተመደበው 100ሲ.ሲ. ሞተር ብር 30,000፣ 4ኛ. ሎት 4 ለተመደበው ለሚክሰር ብር 20,000 ፣ 5ኛ ሎት 5 የሞተር መለዋወጫ ብር 20,000፣ እና 6ኛ, ለተመደበው የቢሮ ፈርኒቸር ግዢ ብር 20,000
  • opening dateየጨረታ ሰጥኑ ሰነድ ማስገበያ የጊዜ ሰሌዳ በተጠናቀቀበት እለት ከቀኑ በ8:30 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውበተገኙበት በቀኑ 9:00 ሰዓት ይከፈታል
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Office And Home Furniture , Stationery Materials

በማ/ኢ./ክ/መ/ በስልጤ ዞን የላፍሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚሆኑ ዕቃዎችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በስልጤ ዞን ላንፍሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በማ/ኢ./ክ/መ/ በስልጤ ዞን የላፍሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚሆኑ ዕቃዎችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል ማለትም፡-

1ኛ. ሎት1. የቢሮ አላቂ ዕቃ/የፅህፈት መሳሪያ/ ግዢ
2ኛ. ሎት2. የቢሮ ኤሌክትሮኒክስግዢ
3ኛ. ሎት3. 100ሲ.ሲ. ሞተር ግዢ
4ኛ. ሎት4. ሚክሰር ግዢ
5ኛ. ሎት5 የሞተር መለዋወጫ ግዢ
6ኛ. ሎት6. የቢሮ ፈርኒቸር ግዢጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት

  • የዘመኑን ግብር አጠናቀው ከፈሉ ስለመሆኑ ማስረጃ የሚያቀርብ/የምታቀርብ
  • በመስኩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ የለው/ያላት
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
  • የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት (ቲን ነምበር የለው)
  • የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 1ኛ ሎት 1 ለተመደበው ለፅህፈት መሳሪያ ብር 20,000፣ 2ኛ. ሎት 2 ለተመደበው ለኤሌክትሮኒክስ ብር 10,000፣ 3ኛ ሎት 3 ለተመደበው 100ሲ.ሲ. ሞተር ብር 30,000፣ 4ኛ. ሎት 4 ለተመደበው ለሚክሰር ብር 20,000 ፣ 5ኛ ሎት 5 የሞተር መለዋወጫ ብር 20,000፣ እና 6ኛ, ለተመደበው የቢሮ ፈርኒቸር ግዢ ብር 20,000 ህጋዊ ዕውቅና ካለው የፋይናንስ ተቋም የጨረታ ማስከበሪያ አያይዞ ማቅረብየሚችል።
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱንስልጤ ዞን ላንፉሮ ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ 400/ አራት መቶ ብር ብቻ /መክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ሰነዱን አንድ ኦርጂናልና አንድ ኮፒ ለየብቻ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይቀናት ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ እስከ ቀኑ 8:30 ሰዓት ድረስ በስልጤ ዞን ላንፉሮ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር 9 ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ።
  • የጨረታ ሰጥኑ ሰነድ ማስገበያ የጊዜ ሰሌዳ በተጠናቀቀበት እለት ከቀኑ በ8:30 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውበተገኙበት በቀኑ 9:00 ሰዓት ይከፈታል።
  • አሸናፊው ድርጅት ማሸነፉ በደብዳቤ ካሳወቅንበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 03 የስራ ቀናት ውስጥ ፅ/ቤታችን ድረስ በመምጣት ውል መግባት ይኖርባችኋል።
  • አሸናፊው ድርጅት ውል የገባበትን ዕቃ ውል በገባበት ጊዜ ውስጥ እስከ ላንፉሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት ክፍል ገቢ ማድረግይኖርበታል።
  • በጨረታው ዕቃዎችን ለማቅረብ የምትወዳደሩ ተጫራቾች ያሸነፋችሁትን ዕቃ በጨረታ እስፔስፍኬሽን መሠረት 1ኛ ደረጃ ጥራት ያለቸው ፣አስፈለጊውን ማቴሪያሎች እና መረጃ ዶክመንቶች የማቅረብ ግዴታ አለበቸው።
  • ማንኛውም አሸናፊ ድርጅትየጥራት ችግር ያለበት እና ያልተሟላ መረጃ የልቀረበበት ዕቃዎች በሙሉ መልሰው ጥራት ያለውን እና መረጃ የተሟላ ዕቃ ማቅረብ ግዴታ አለበቸው።
  • ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስ/ቁጥር 0? 13 17 02 12
09 33 43 49 98
09 26 94 49 00
ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

በማ/ኢ/ክ/መ/ ስልጤ ዞን የላንፍሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Lafro Woreda Finance Office seeks local open tender bids to supply office stationery, office electronics, a 100cc motor, a mixer, motor spare parts, and office furniture for government offices. Bidders must provide tax payment proof, renewed trade license, VAT registration, TIN, and a bid bond.
Save Tender