Tender Detail

Tender Details

  • Company በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ መንግስት በከፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address በከፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ , Phone: 0476680200
  • Website
  • Deadline17 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 500 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 50,000 (CPO)
  • opening dateበዕለቱ ከጠዋቱ 4፡30
  • Categories Road And Bridge Construction , Building Construction

የደቡብ ም/ኢት/ሕ/ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ባለው በቡታ ሆራ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት የዲች ቦይ ግንባታ ሥራ ብቁ የሆኑ የGC ወይም የBC ብቃት ማረጋገጫ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ መንግስት በከፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


ብሔራዊ ግልጽ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ 002/2019

የደቡብ ም/ኢት/ሕ/ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ባለው በቡታ ሆራ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት የዲች ቦይ ግንባታ ሥራ ብቁ የሆኑ የGC ወይም የBC ብቃት ማረጋገጫ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተቀመጡ መስፈርቶችን በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ

  • በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያለው ፡
  • ሕጋዊ የሆነ የደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ የሆነ የGC ወይም BC የብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
  • ቲን ነምበር ያለውና ቫት ተመዝጋቢ ስለመሆኑ አስረጂ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
  • የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  • የአቅራቢነት መረጃ ማቅረብ የሚችል፡
  • ተወዳዳሪዎች የመወዳደሪያ ሰነድ አንድ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ኦሪጅናል ሰነድ በታሸገ ፖስታ አድርገው ለእያንዳንዱ ቢያንስ ሁለት ሁለት ኮፒ በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡
  • ተጫራቾች ለሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ብር 50,000 /ሃምሣ ሺህ ብር/ ብቻ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO/ በአጫራቹ መ/ቤት ሥም አሠርተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21/ሃያ አንድ/ ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ስለሚቆይ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ ብቻ/ እየከፈሉ ከሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁ 5 ዘወትር በስራ ሰዓት ሰነዱን ገዝተው መውሰድ ይችላሉ፡
  • ጨረታው በወረዳችን ላይ በየትኛውም ፕሮጀክት ሥራዎች የጨረታ አሸናፊ በመሆን ውል ገብቶ ሥራውን በመጀመር መቶ በመቶ ያላጠናቀቀውን ማንኛውንም ግንባታ ድርጅት አይመለከትም፡፡
  • ጨረታ በ22ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ተጫራቾች/ሕጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት የሚታሸግ ሲሆን በዕለቱ ከጠዋቱ በ4፡30 ተጫራቾች /ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተኙበት ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች /ሕጋዊ ተወካዮቻቸው/ ያለመገኘት የጨረታውን ሰነድ የመክፈት ሂደትን አያስተጓጉልም፡፡
  • የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል፡፡

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0476680200 ደውለው ማረጋገጥ ይችላሉ

የደቡብ ም/ኢት/ሕ/ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Construction of a ditch canal in Buta Hora emerging municipality, Shisho Ende woreda, Kafa Zone. Open to legally licensed firms with GC or BC competency grade 8 or above, TIN and VAT registration, and commercial registration. Bidders must submit supplier information and technical/financial documents. Firms with incomplete prior contracts in the woreda are excluded.
Save Tender