Tender Detail

Tender Details

  • Company በሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት
  • Address ደ/ወርቅ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0966886973
  • Website
  • Deadline06 Nov 2026, 3:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 500 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 200,000 (CPO)
  • opening dateበዚያው ቀን ከቀኑ 9፡30
  • Categories Building Construction

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ግብርና/እ/ፕ/ሰ/ጽ/ቤት በጽ/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ የተረጂነት መጠባበቂያ እህል ማከማቻ ዘመናዊ መጋዘን ግንባታ በዘርፉ በተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ግብርና/እ/ፕ/ሰ/ጽ/ቤት በጽ/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ የተረጂነት መጠባበቂያ እህል ማከማቻ ዘመናዊ መጋዘን ግንባታ በዘርፉ በተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

  • 1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል
  • 2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው
  • 3. ደረጃ 5 GC/BC እና ከዚያ በላይ የሆኑ ድርጅቶች
  • 4. በዘርፉ የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል /የምትችል ፡፡
  • 5. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፡፡
  • 6. የግብር ክሊራንስ ከግብር መ/ቤት ያቀረበ
  • 7. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(ቲን ነምበር) ማቅረብ የሚችል /የምትችል፡፡
  • 8. የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ያለው
  • 9. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዶች ጋር የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል
  • 10. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21(ሃያ አንድ) ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ በ21ኛው ቀን ከሰዓቱ 9፡00 ሰአት ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን ከቀኑ 9፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፡፡
  • 8. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በአሃዝ እና በፊደል መግለጽ አለባቸው፡፡ በፊደል እና በአሃዝ መካከል ልዩነት ካለው በፊደል የተገለጸው ይወሰዳል፡፡
  • 9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር አምስት መቶ (500) በመክፈል ከደ/ቤ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 10/አስር/ በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  • 10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሻል አንድ(1) ኦርጅናል እና ሁለት(2) ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካል አንድ(1) ኦርጅናል እና ሁለት(2) ኮፒ ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • 11. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ወይም ያላካተተ መሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል፡፡ ያለበለዚያ ያቀረቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
  • 12. ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ ፊርማቸውን እና የድርጅታቸውን ማህተም ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል፡፡
  • 13. ተጫራቾች የጨረታ ፖስታውን በደ/ቤ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 በዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- የደ/ቤ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት
ደ/ወርቅ ስልክ ቁጥር፡- 0910779947 /0929241731 በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Construction of a modern warehouse for storing relief food supplies, located within the Agriculture Office compound in South Bench Woreda. Open to legally licensed, registered suppliers in the sector with Grade 5 GC/BC or above, VAT registration, tax clearance, TIN, and renewed competency certification.
Save Tender