Tender Detail

Tender Details

  • Company Aman Poly Technic College (የአማን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ)
  • Address ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline06 Nov 2026, 10:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 1,000 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 50,000 (CPO ወይም unconditional ባንክ ጋራንቲ)
  • opening dateበዚሁ ቀን ከሰዓት በኋላ 7፡30 ሰዓት
  • Categories Building Construction

በደ/ም/ኢ.ትዮ/ህ/ክ/መ ክህሎትና ቴክኖሎጅ ቢሮ የአማን ፖሊ. ቴክኒክ ኮሌጅት ባለቤትነት በ2019 የበጀት ዘመን ሊያሰራ ላሰበው የመማሪያክፍል ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾችን ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Aman Poly Technic College (የአማን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ)


ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ም/ኢ.ትዮ/ህ/ክ/መ ክህሎትና ቴክኖሎጅ ቢሮ የአማን ፖሊ. ቴክኒክ ኮሌጅት ባለቤትነት በ2019 የበጀት ዘመን ሊያሰራ ላሰበው የመማሪያክፍል ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾችን ማሰራት ይፈልጋል፡፡

  1. በኮንስትራክሽን ዘርፍ ደረጃ 5/GC/BC እና ከዛ በላይ ፍቃድ ያላቸው፡፡
  2. ተጫራቾች ሰነድ ለመግዛት በሚመጡበት ጊዜ ለበጀት ዓመቱ የሚያገለግል የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ፤ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ምዝገባ ወረቀት ፤ የቫት ተመዝጋቢ ሰርተፊኬት፤ የግብር ከፋይ መለያ እና ምስክር ወረቀት ዋናውን በማቅረብ በበደ/ም/ኢ.ትዮ/ህ/ክ/መ ክህሎትና ቴክኖሎጅ ቢሮ የአማንፖሊ. ቴክኒክ ኮሌጅት የጨረታ ኮሚቴ የቢሮ ቁጥር 02 የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 1000 ብር በመክፈል መግዛት ይኖር ችኋል፡፡
  3. የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት እና ከግብር ነፃ መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  4. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 ( ሀምሳ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በባንክ ጋራንቲ (ለ120 ቀናት የሚ ቆይ) ማቅረብ የሚችል፡፡
  5. ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ (ፋይናንሻል እና ቴክኒካል) ከላይ የተዘረዘሩትን አስፈላጊ የሆኑትን መረጃዎች ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በሰም በታሸገ ፖስታ በማቅረብ የፋይናንሻል እና የቴክኒካል ዶክመንቱን በጥቅሉ በአንድ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. እያንዳንዱ ፖስታ በተገቢው ሁኔታ በሰም ታሽጎ ማህተም መመታት እና መፈረም አለበት፡፡
  7. ተጫራቾች በሁሉም የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶች ላይ የተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው ፊርማ እና እንዲሁም የድርጅቱ ማህተም መኖር አለበት፡፡
  8. እያንዳንዱ ፖስታ የሚወዳደሩበትን የስራ ቦታ፣ የተቋራጩ አድራሻ እና ስልክ የተወካዩን ስልክ ቁጥር በመግለጽ መጻፍ አለበት፡፡
  9. ይህ ጨረታ በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 21 ቀናት ውስጥ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ ቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ የፋይናንሻል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል ሁለት ኮፒ በማድረግ ማስገባት አለባቸው፡፡
  10. ጨረታው የሚታሸገው ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ተኛው ቀን በደ/ም/ኢ.ትዮ/ህ/ክ/መ ክህሎትና ቴክኖሎጅ ቢሮ የአማን ፖሊ. ቴክኒክ ኮሌጅትቢሮ ቁጥር 02 ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት ይታሸጋል፡፡
  11. ጨረታው የሚከፈተው ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ተኛው ቀን በበደ/ም/ኢ.ትዮ/ህ/ክ/ መ ክህሎትና ቴክኖሎጅ ቢሮ የአማን ፖሊ. ቴክኒክ ኮሌጅት የጨረታ ኮሚቴ የቢሮ ቁጥር 02 ከሰዓት በኋላ 7፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  12. የሳይት ምልከታው ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ብቻ ይሆናል፡፡
  13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- 0932144862/0909836114/0940946144

የደ/ም/ኢትዮ/ህ/ክ/መ ክህሎትና ቴክኖሎጅ ቢሮ የአማን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

✨ messages.ai_summary
Aman Polytechnic College seeks contractors for classroom construction. Eligible bidders must hold a Grade 5/GC/BC or higher construction license and submit a renewed competency certificate, business license, VAT registration, and tax identification. Bidders must provide a supplier certificate and tax exemption evidence.
Save Tender