በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የአኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት በአኖር ኤነር መገር ወረዳ የጥቅል ግዥ/የፅፈት መሳሪያዎች ኤሌክትሮኒክሶች ፈርኒቸሮች፣መጋረጃ አና የጽዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ 01
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የአኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት በአኖር ኤነር መገር ወረዳ የጥቅል ግዥ/የፅፈት መሳሪያዎች ኤሌክትሮኒክሶች ፈርኒቸሮች፣መጋረጃ አና የጽዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ግስሰቦች/ድርጅቶች ከዚህ በታች የተጠየቀውን መስፈርት ማሟላት አለባችሁ፡፡
መስፈርት
- በዘርፉ ፈቃድ ያለው መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን
- የዘመኑ ግብር/ታክስ የከፈለና ፈቃዱን ያደሰ መሆን አለበት
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ TIN Number/ ያለው ቫት ተመዝጋቢ የሆን እና
- የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት በኦንላይን(Online) ሲስተም የተመዘገበ መሆን አለበት
- የጨረታ ማስከበሪያ የሚውል 30,000/ሰላሳ ሺህ ብር/ከባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ የሚችል በሙሉ በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡ በጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ከእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከግ/ን/አስ ስራ ሂደት ለአንዱ ሎት 300/ሶስት መቶ/ ብር ብቻ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡ ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው ለተከታታይ ለ 15 የስራ ቀናት ብቻ ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው ደግሞ ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ሲሆን ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ዋጋ ሞልተው አንድ ኦርጂናል እና ኮፒ በማዘጋጀት በፖስታ በማሸግና በእናት ፖስታ በማድረግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በዚሁ አስት ከቀኑ 8:00 ታሽጎ 8:30 ላይ ይከፈታል፡፡ የጨረታ መክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን የሚቀየር መሆኑን እናሳስባስን፡፡
መስሪያ ቤቱ የተሻ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻ፡- እኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋ/ኢ/ል ጽ/ቤት
ለበለጠ መረጃ 09-42-70-47-78/09-16-18-91-09
የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
The Anor Ener Megem Woreda Finance Office seeks suppliers for stationery, electronics, furniture, curtains, and cleaning materials via open tender. Eligible bidders must hold a valid sector license, updated tax clearance, TIN, VAT registration, and online supplier registration.
