Tender Detail

Tender Details

  • Company ETHIOPIAN POSTAL SERVICE ENTERPRISE (የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911-95-45-37
  • Websitehttps://ethio.post/
  • Deadline04 Nov 2026, 2:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300(ሶስት መቶ ብር)
  • Bid Securityበሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ በየሎቱ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር)
  • opening dateጨረታው ጥቅምት 25/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ላይ ተዘግቶ 9:00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • Categories Building Materials , Electrical Materials , Paint

የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች ከሎት1-ሎት7 የተዘረዘሩትን የጨረታ አይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ETHIOPIAN POSTAL SERVICE ENTERPRISE (የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት)


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር የኢ/ፖ/አ/ድ ግጨ 05/2019 ዓ.ም

የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች ከሎት1-ሎት7 የተዘረዘሩትን የጨረታ አይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ በድርጅቱ ዋናው መሥሪያ ቤት ፋይናንስ ዲፓርትመንት 2ኛ ፎቅ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በየሎቱ በመክፈል ለጨረታው የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ግዥ ክፍል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ግዥው እንደሚከተለው በሠንጠረዥ ተቀምጧል፡፡

ተ.ቁሎትየጨረታው አይነትበሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ የጨረታ ማስከበሪያ
1ሎት 01የግድግዳ እና የብረት ቀለሞች50,000.00
2ሎት 02የሴራሚክ እቃዎች50,000.00
3ሎት 03የጅፕሰም ቦርድ እና ችፑድ50,000.00
4ሎት 04የኤሌክትሪክ እቃዎች50,000.00
5ሎት 05ቆርቆሮዎች50,000.00
6ሎት 06የውሃ (የቧንቧ) መስመር እቃዎች50,000.00
7ሎት 07ተንቀሳቃሽ ሮል አፕ ባነር50,000.00

- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ:-

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
  2. ታክስ ክሊራንስ /የታደሰ/
  3. የቫት ሠርተፊኬት (የተጨማሪ እሴት ታክስ ሠርተፊኬት)
  4. የግብር ከፋይ ሠርተፊኬት (Tin certificate)
  5. የፋይናንሻል እና ቴክኒካል ሠነድ ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻው በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ሌሎች በጨረታ ሠነዱ ላይ የተገለፁትን ሠነዶች አሟልተው ማቅረብ አለባቸው
  7. ተጫራቾች በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ በየሎቱ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  8. ጨረታው ጥቅምት 25/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ላይ ተዘግቶ 9:00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  9. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  10. ሲፒኦ CPO ሲያሠሩ “የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት/Ethiopian postal Service enterprise” በማለት ማሰራት ይኖርባቸዋል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09-69-84-04-12 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል

የኢትዮጵያ ፖስታ

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Postal Service Enterprise seeks to buy building materials, electrical materials, paint, ceramic items, gypsum board and chipwood, corrugated iron sheets, water pipe fittings, and roll-up banners through open tender across seven lots. Bidders must have a renewed trade license, tax clearance, VAT and TIN certificates, and submit financial and technical documents.
Save Tender