Tender Detail

Tender Details

  • Company በአቃ/ቃ/ክ/ከተማ የወረዳ 4 ገላን ቁ.1 የመ/መ/ደ/ት/ቤት
  • Address , Phone: ..........
  • Website
  • Deadline27 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Securityጨረታው ሲከፈት የጨረታ ማስከበሪያ ብር በባንክ የተረጋገጠ CPO 2%
  • opening dateበ11ኛው ቀን ልክ 4:30 ሰዓት ላይ የሚከፈት ሲሆን 11ኛው ቀን ቅዳሜ ላይ ከዋለ በሚቀጥለው ሰኞ በተባለው ሰዓት ይከፈታል።
  • Categories Cleaning & Janitorial , Office And Home Furniture , Stationery Materials

በአቃ/ቃ/ክ/ከተማ የወረዳ 4 ገላን ቁ.1 የመ/መ/ደ/ት/ ፋይናንስ ቡድን በ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውል እቃ ግዥ ሲሆን በዚሁ መሰረት፡-

በአቃ/ቃ/ክ/ከተማ የወረዳ 4 ገላን ቁ.1 የመ/መ/ደ/ት/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2019

በአቃ/ቃ/ክ/ከተማ የወረዳ 4 ገላን ቁ.1 የመ/መ/ደ/ት/ ፋይናንስ ቡድን በ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውል እቃ ግዥ ሲሆን በዚሁ መሰረት፡-

1. ተጫራቾች በመንግስት ዕቃ አቅራቢነት ተመዝግቦ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።

2. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡

3. የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ። ተጫራቹ በማንኛውም መንግስት መ/ቤትም ሆነ በግል ድርጅት በጨረታ ምክንያትም ይሁን በሌሎችም ያልታገዱና ያልተከሰሰ መሆን አለበት።

4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

5.የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት እና ቅዳሜን ጨምሮ አስተባባሪ ቢሮ 200.00 ብር (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ።ጨረታው በ11ኛ ቀን ልክ 4:00 ተዘግቶ በ11ኛው ቀን ልክ 4:30 ሰዓት ላይ የሚከፈት ሲሆን 11ኛው ቀን ቅዳሜ ላይ ከዋለ በሚቀጥለው ሰኞ በተባለው ሰዓት ይከፈታል።

7. ተጫራቾች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች ጨረታው ለመከፈት አንድ ቀን እስኪቀረው ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ለአንድ እቃ አንድ ናሙና ብቻ ማቅረብ ይኖርበታል። ለአንድ እቃ 2 አይነት ናሙና ያቀረበ ተጫራች እንዲሁም በሚቀርበው ናሙና ላይ የተለየ ምልክት ካስቀመጠ / የሌላውን ተጫራች እድል የሚያሳጣ ስለሆነ ውድቅ ይሆናል። በተጨማሪም ት/ቤቱ በሚያቀርበው እና በመረጠው ናሙና መሰረት ግዥው ይፈፀማል። በተጨማሪም ውስብስብ አይደሉም ልዩ ግምገማ አያስፈልጋቸውም ብሎ መስሪያ ቤቱ ያመነባቸውን እቃ በዋጋ በማወዳደር ግዥ ይፈጸማል።

8. ጨረታው ሲከፈት የጨረታ ማስከበሪያ ብር በባንክ የተረጋገጠ CPO 2%

የሂሳብ ኮድሎትየሲ.ፒ.ኦ መጠንምርመራ
6 211128000.00
6212-216,000.00
621332000.00
621441000.00
6215520000.00
6218632144.36
621972000.00
624381,000.00
6244910,000.00
63131034,000.00

ማስያዝ ይኖርባቸዋል። ተጫራቹ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ኦርጂናልና ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተለይቶ ያልቀረበ ሰነድ ከውድድሩ ሙሉ በሙሉ ወድቅ ይደረጋል።

9. ተጫራቾች በተጫራቾች የሚሞላውን ማንኛውም መረጃ በጥንቃቄ በመሙላት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ሆኖም ሳይሞሉ የሚያቀርቡ ተጫራቾች ሙሉ በሙሉ ውድቅ ይደረጋሉ።

10. ጨረታውን አሸናፊ ሆነው ከተገኙ በኋላ 10% ባሸነፉት ዕቃ መጠን የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

11. ጨረታውን ለማዛባት የሚሞክሩ ይህን ጨረታ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ግንኙነት ካላቸው ግለሰቦች ጋር የሚመሳጠር ወይም ለመመሳጠር የሚሞክር የጨረታ ሰነዱን ለማሻሻል፣ ለመቀየር እንዲሁም የሌላኛውን ተጫራች ዋጋ መሰረት በማድረግ መሙላት እና ዋና የጨረታ ስነድና ኮፒ በየትኛውም አግባብ የማይመሳሰል ከሆነ - ስርዝ ድልዝ እንዲሁም በፍሉድ የተነካካ ከሆነ ተጫራቾች ከጨረታው ውጪ እንደሚሆኑና የጨረታ ማስከበሪያው CPO እንደሚመለስላቸው ማወቅ ይኖርባቸዋል። እንዲሁም አንድ ተጫራች ሊወዳደር የሚችለው በአንድ ድርጅት ብቻ ሲሆን በተለያየድርጅት ተወዳድሮ ከተገኘ ሙሉ በሙሉ ከውድድሩ ይገለላል። አማራጭ ጨረታ መጠቀም የተከለከለ ነው።

12. የጨረታው ዋጋ ቫትን ጨምሮ ሲሆን የሚሞላው በተቀመጠለት መለኪያ ብቻ ከመለኪያው ውጭ የተሞላ ዋጋ ውድቅ ይደረጋል።

13. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

14. በአነስተኛ እና ጥቃቅን ተደራጅተው ለሚመጡ ተጫራቾች ከአደራጃቸው ወረዳ የድጋፍ ደብዳቤ በተደራጁበት ዘርፍ ጠቅሶ ማምረት በሚችሉት ምርት ወይም በሃገር ውስጥ በሚመረት ምርት ለማከፋፈል ብቻ መወዳደር ይችላሉ፡፡ ሆኖም የሀገር ውስጥ ወይም በራሳቸው ያልተመረተን ምርት ይዘው መወዳደር ከፈለጉ የጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ ብቻ ሊወዳደሩ ይችላሉ፡፡

15 ማንኛውም ተጫራች ከላይ የተጠቀሱትን ያላሟላ ከሆነ በቀጥታ ከውድድሩ በቅድመ ምልመላ ውድቅ ይደረጋል።

16. ጨረታ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድም ሆነ ናሙና ተቀባይነት የለውም፡፡

17. ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ባንድም በሌላም ያላሟላ ተጫራች ከጨረታው ውድቅ ይደረጋል፡፡

18. የጨረታ ውጤትን በተመለከተ በማስታወቂያ ይገለጻል፡፡ቅሬታ ማቅረብ የሚቻለው በቅሬታ ማቅረቢያ ጊዜ ብቻ ነው፡፡

19. የድርጅቱን ማህተም በሁሉም ገጽ ላይ በማስቀመጥ በሞሎት ሰነድ ላይ ፊርማ ያልተቀመጠ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ገላን ቁ.1 የመ/መ/ ደ/ ት/ቤት
አድራሻ፡- ገላን ኮነደሚኒዬም ታክሲ ተራ ወደ ውስጥ በግምት 200 ሜ ገባ ብሎ

በአ/ቃ/ቃ/ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት ገላን ቁ.1 የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
Procurement of cleaning/janitorial supplies, office and home furniture, and stationery for Galan No.1 Primary & Middle School. Bidders must be registered government suppliers with a renewed business license, tax clearance, VAT registration, and TIN certificate. Samples required for applicable items; one sample per item only.
Save Tender