Tender Detail

Tender Details

  • Company ተስፋ ብርሃን ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት
  • Address ደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር ጣይቱ ክፍለ ከተማ ቀይት ቀበሌ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-656-0249
  • Website
  • Deadline26 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 600.00
  • Bid Securityየጠቅላላ ዋጋው 1% (CPO)
  • opening dateበዚሁ ቀን 4፡30 ሰዓት
  • Categories Food Items And Drinks , Non-Food Items

ተስፋ ብርሃን ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከፒፐርስ ፋውንዴሽን በተገኘ ፈንድ በአሁኑ ሰዓት በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር ቀበሌ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ ቅድመ አንደኛ ተማሪዎች ላይ ለሚሠራው የምገባ ፕሮግራም የተለያዩ ምግብ ነክ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ እቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች ንጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ተስፋ ብርሃን ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት


የጨረታ ማስታወቂያ

ተስፋ ብርሃን ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከፒፐርስ ፋውንዴሽን በተገኘ ፈንድ በአሁኑ ሰዓት በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር ቀበሌ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ ቅድመ አንደኛ ተማሪዎች ላይ ለሚሠራው የምገባ ፕሮግራም የተለያዩ ምግብ ነክ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ እቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች ንጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በዘርፉ የተሰማራችሁ እና በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ -

  • በበጀት ዓመቱ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ፤
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ቲን ቁጥር ሰርተፍኬት ያላችሁ፤
  • በዘርፉ የመልካም ስራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ ድርጅት ነጋዴዎች

ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) ቀናት የጨረታ ሰነዱን በብር 600.00/ ስድስት መቶ ብር ቀይት ከሚገኘው የድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት በመግዛት ለዚሁ በተዘጋጀው ፖፕን ውስጥ የጠቅላላ ዋጋውን 1% ከባንክ ሲፒኦ ጋር በፖስታ አሽጎ በማስገባት እንድትወዳደሩ እያሳወቅን ጨረታው በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4፡30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እያሳወቅን 11ኛው ቀን በአጋጣሚ የሚዘጋ በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡ ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ተስፋ ብርሃን ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር ጣይቱ ክፍል ከተማ ቀይት ቀበሌ ደ/ብርሃን
ለተጨማሪ መረጃ ስ.ቁ 01-656-0249 ኢሜይል procurement@tesfab.org

ተስፋ ብርሃን ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት

✨ messages.ai_summary
Tsefah Birhan Children and Family Development Organization seeks suppliers to bid for food and non-food items for a school feeding program for pre-primary students in Debre Birhan. Eligible bidders need a renewed business license, VAT and TIN certificates, and proof of good performance.
Save Tender