Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን (Ethiopian Kale Heywet Church Development Commission)
  • Address ሜክሲኮ ከአፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ , Phone: 0115539983
  • Websitehttps://ekhcdc.org/
  • Deadline04 Nov 2026, 10:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 400 (የማይመለስ)
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateበ11ኛው ቀን ከጠዋት 5:00 ሰዓት
  • Categories Food And Beverage , Food Items And Drinks

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን (Ethiopian Kale Heywet Church Development Commission)


የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

የእርዳታ እህልና ዘይት ግዥ ዝርዝር

S/N Description Unit of Measure Quantity Location
1 ጤፍ/Teff Quntal 150 Tigray /Adigrat
2 ጤፍ/Teff Quntal 133 Tigray/shire
3 ጤፍ/Teff Quntal 300 Tigray/mekele
4 ዘይት/Food oil LITER 1825 Tigray/mekele
5 ዘይት/Food oil LITER 1240 Tigray/shire
6 ዘይት/Food oil LITER 975 Tigray/adigrat
7 ስንዴ ዱቄት/wheat flour Quntal 92 Tigray/shire
8 ስንዴ ዱቄት/wheat flour Quntal 55 Tigray/adigrat

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉና ቀጥሎ የተገለጸውን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች ለመወዳደር ምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት
  3. የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፊኬት
  4. የታክስ ክሊራንስ ሰርተፊኬት
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድና መመሪያ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ እየከፈሉ ከልማት ኮሚሽኑ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 102 ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  6. ለሚወዳደሩባቸው የእርዳታ እህልና ዘይት ግዥ ፋይናንሺያልና ቴክኒካል ከባት በፊት እና ከባት ጋር ያለውን ዋጋ በማስቀመጥ የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በ11ኛው ቀን በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት፡፡
  7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋት 4:30 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋት 5:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  8. ጨረታው ያበቃበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋት 5:00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ:- የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ሜክስኮ/ ከአፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት
ስልክ: 0115539983/ 0911079926/0984798165/

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Kale Heywet Church Development Commission seeks suppliers for relief food: teff, food oil, and wheat flour, delivered to locations in Tigray (Adigrat, Shire, Mekele). Bidders must have a renewed business license, VAT certificate, tax registration, and tax clearance.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender