Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline29 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300(ሶስት መቶ ብር)
  • Bid Security2% ሲፒኦ በባንክ የተረጋገጠ
  • opening date4:30 ተጫራቾች እና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ ኮሚቴዎች ታዛቢዎች በተገኙበት ይከፈታል
  • Categories Building Construction , Pharmaceutical Products , Furniture

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት – የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ግዥ (13 ሎቶች)

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ


የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር 001/2019 ዓ/ም

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ

  • ሎት:-1 የሰራተኛ መዝናኛ ክብብ ካፌና የተለያዩ የባልትና ውጤቶች ማቅረብ---2,000
  • ሎት:-2 የደንብ ልብስ ስፌት ---1,000
  • ሎት:-3 የተለያዩ ኮንስትራክሽን ጥገናዎች ---7,000
  • ሎት :-4 የተለያዩ ህትመቶች ---2,500
  • ሎት:-5 የኤሌክትሮኒክስ ጥገና እና ሰርቪስ ---3,000
  • ሎት:-6 EMR (Electronics medical records material ---2,500
  • ሎት:-7 የደንብ ልብስ --- 2,000
  • ሎት:-8 አላቂ የቢሮ ዕቃ ---4,500
  • ሎት:- 9 አላቂ የጽዳት ዕቃ ---2,000
  • ሎት:- 10 ቋሚ ዕቃዎች ---11,500
  • ሎት:- 11 የተለያዩ መድኃኒቶች እና የራብራቶሪ ሬኤጀንቶች ----25,000
  • ሎት:- 12 የተለያዩ የሚወገድ መድኃኒቶች እና የላብራቶሪ ሬኤጀንቶች ---3,000
  • ሎት :-13 የጭነት አገልግሎት ሰጪ እና የጉልበት ስራዎች አገልግሎት የሚሰጡ--- 2000

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ጨረታውን ለመወዳደር የምትፈልጉ ማሟላት የሚገባችሁ መስፈርቶች፡-

1:- ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስክ የታደሰ ንግድ ፍቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ የሚያቀርብ፡፡

2:- የመንግስት የግዥ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል የተሟላ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3:- ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

4:-የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 300 (ሶስት መቶ ብር) መግዛት አለበት፡፡

5:-የጨረታ ማስከበሪያ 2% ሲፒኦ በባንክ የተረጋገጠ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

6:- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ይውላል፡፡

7:- ተጫራቾች የዶክመንታቸውን ዋናውን ፎቶ ኮፒ በሶስት ፖስታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

8:- ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋጋ እንደተነገራቸው ቀርበው ውላቸውን ለመፈጸም 10 % የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠው ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

9:- ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ለእያንዳንዱ ዕቃ ናሙና ለሚጠይቁ ዕቃዎች በፎቶ/ የዕቃውን አይነት አንዳንድ ዕቃ ሳምፕል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

10:- ተጫራቾች በሚያቀርቡበት ዋጋ ቫትን ጨምረው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

11:- ማንኛውም ተጫራች መጫረት የሚችለው በተሰማራበት የስራ ዘርፍ በተሰጠው ፍቃድ ብቻ መሆን አለበት፡፡

12. የጨረታ ሳጥን የሚዘጋው ጨረታው በወጣ 11ኛ የስራ ቀናት ጠዋት 4:00 ሰዓት ታሽጎ 4:30 ተጫራቾች እና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ ኮሚቴዎች ታዛቢዎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡

13:- ተቋሙ የተሻለ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

14. አነስተኛ እና ጥቃቅን መወዳደር የምትችሉት ከተደራጃችሁበት ወረዳ የስራ ዘርፍ እና የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ እና በምታመርቱት ምርት ብቻ መሆን አለበት፡፡

15:- ተጫራቾች የገዛችሁትን የጨረታ ሰነድ እያንዳንዱ ላይ ማህተም አድርጋችሁ ለተቋሙ መመለስ አለባችሁ፡፡

16:- ተጫራቾች የምትገዙትን ሎቶች ለየብቻ አሽጋችሁ ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡

17:- ተጫራቾች በአቅራቢነት ሊስት ላይ የተመዘገበ መሆን አለበት፡፡

18:- አድራሻ:- አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ጤና ጣቢያ ዊንጌት አስፋው ሜዳ የስፖርት ማዘውተሪያ 200 ሜትር ገባ ብሎ ማግኘት ይቻላል፡፡

ስልክ ቁጥር 0112791077 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ

✨ messages.ai_summary
Addis Ketema Sub-city Woreda 10 Health Station seeks suppliers for 13 lots covering construction repairs, pharmaceuticals and laboratory reagents, furniture, printing, uniforms, electronics repair, EMR materials, office and cleaning supplies, and freight/labor services. Bidders must hold a valid business license, tax and VAT registration, supplier registration, and bid only in their licensed field.
Save Tender