Tender Detail

Tender Details

  • Company በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address ስልጤ ዞን ፡ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0468820005
  • Website
  • Deadline01 Nov 2026, 3:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceለእያንዳንዱ ሎት ብር 200 (የማይመለስ)
  • Bid Securityበሎት ከብር 2,000 እስከ 15,000 (ሲፒኦ)
  • opening dateበእለቱ ከቀኑ 9፡45 ሰዓት
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Office And Home Furniture , Electronics Materials

ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽዳት እቃ፣ ፈርኒቸር፣ የሞተር ብስክሌት፣ የጽህፈት መሳሪያና የደንብ ልብስ ግዥ (6 ሎቶች) - በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


የሚዲያ ጨረታ ማስተወቂያ

በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በ 2019 ዓ/ም/ በመደበኛ እና ካፒታል ከተያዘው በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎቶች ሎት 1. ኤሌክትሮኒክስ ሎት 2 የጽዳት እቃ ሎት 3 ፈርኒቸር ሎት 4 የሞተር ብስክሌት ሎት5. የጽህፋት መሳሪያ ዕቃዎችን እና ሎት 6 የደንብ ልብስ በተዘጋጀው ጨረታ መሠረት ከአቅራቢዎችን አወደድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

በዚህም መሠረት ተጫራቾች ማሟለት የሚጠበቅባቸው፡-

  1. ተጫረቾች ንግድ ዘርፍ የተሰማሩበትን የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የምዝገባ ምስክር ወረቀት ቫት የተመዘገቡበትን ሰርተፍኬት ማስገባት
  2. ቲን የመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ
  3. በዕቃ አቅራቢነት የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት
  4. ሶስት ፐርሰንት ለመንግስት ግብር እንደሚከፍሉ ማወቅ አለባቸው
  5. ግዢው ለዕቃው በሰጡት ዋጋ ማቅረቢያ መነሻ በተናጠል ወይም በጥቅል የሚፈጸም መሆኑን ማወቅ አለባቸው
  6. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታው ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ለእያንደንዱ ሎቶች ለዶክመንት የማይመለስ ብር 200 በመክፈል ስ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 ድረስ በመቅረብ መግዛት ይቻላል ፡፡
  7. ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲፒኦ የሚሆን ለስ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ብለው ለሎት1 ሲፒኦ 10000፣ለሎት2 ሲፒኦ 2000 ብር ፣ለሎት 3 ሲፒኦ ብር 3000 ብር ለሎት4 ሲፒኦ ብር 15000 ብር ለሎት 5 ሲፒኦ ብር 10000 ብር እና ለሎት 6 ሲፒኦ ብር 3000 ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
  8. የጨረታ ማስታወቂያ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 21 ተከታታይ የስራ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የስራ ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 9፡45 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 6 ይከፈታል፡፡
  9. አሸናፊው ድርጅት እቃውን እስከ ስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ድረስ በራሱ ትራንስፖርት የጫኝ እና አውራጅ ጨምሮ ማድረስ አለበት ፡፡
  10. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈውን እቃ እስከ ሁለት ወር ድረስ ለመስሪያ ቤቱ የማቅረብ ግዴታ አለበት መ/ቤቱ የተሸለ መንገድ ካገኝ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ በጨረታ አሸናፊነት ከተገለጸበት እስከ 7 ቀን ውል በይገቡ የስያዙት ሲፒኦ ለመንግስት ውርስ ተደርጎ የተሻለ ግዢ ዘዴ የሚጠቀም መሆኑን እንገልጸለን ፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ 0468820005/32 ይደውሉ

በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Procurement of electronics, cleaning materials, furniture, motorcycles, stationery, and uniforms in 6 lots by the Silti Woreda Finance Office. Bidders must submit a renewed trade license, VAT and TIN registration, and supplier registration certificate, and pay 3% government tax. Delivery to the office is required.
Save Tender