Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብሔ/ክልል መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ሲዳማ
  • Address ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-2127-875
  • Website
  • Deadline22 Oct 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 200.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 100,000.00 (CPO፣ የባንክ ዋስትና ወይም የተረጋገጠ ቼክ)
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Ict Equipment'S And Its Accessories , Computer Laptop And Accessories , Office Machines And Computers

የሲዳማ ብሔ/ክል/መንግስት ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ የኮምፒውተርና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን Desk top Computer ፣ Lap top Computer ፣ Photo Copier እና Printer ለመግዛት ህጋዊ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የሲዳማ ብሔ/ክልል መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ሲዳማ


ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የሲዳማ ብሔ/ክል/መንግስት ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ የኮምፒውተርና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን Desk top Computer ፣ Lap top Computer ፣ Photo Copier እና Printer ለመግዛት ህጋዊ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

1. ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ህጋዊ መስፈርቶች፡-

  • በዘርፉ (በኤሌክትሮኒክስ ወይም በአይቲ ዕቃዎች አቅርቦት) በ2019 በጀት ዓመት የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN certificate /ከኢትዮጵያ ታክስና ጉምሩክ ባለስልጣን የተሰጠ ማቅረብ የሚችሉ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት / VAT Registration certificate /ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያሳይ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • በ2019 የታክስ ክሊራንስ ሰርቴፍኬት / ወቅታዊ የመንግስት ግብር መክፈሉንና በታክስ ዕዳ አለመፈለጉን የሚያረጋግጥ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል በመንግስት አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ከፌዴራል ከክልል/ግዥና ንብረት ባለስልጣን የሚሰጥ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2. የጨረታ ሰነድ አገዛዝና አቀራረብ

  • ተጫራቾች የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 200 00/ ሁለት መቶ ብር / ብቻ በመክፈል የዕቃዎቹን ዝርዝር መግለጫ /Technical Specifications / የያዘውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር / 10 / ተከታታይ የስራ ቀናት በኮሚሽኑ ግዥና ንብረት አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 12 በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የቴክኒክ /Technical Specifications/ እና የፋይናንስ /financial offer/ ሰነዶቻቸውን አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 100,000.00 / አንድ መቶ ሺህ ብር/ የያዘ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ/ CPO/ ፤ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና/Bank Guarantee /በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ከቴክኒካል ሰነዱ ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • የሚገዛው የዕቃ ብዛት ዓይነትና ጥራት በሚሸጠው የጨረታ ሰነዱ ላይ በዝርዝር የተቀመጠ ስለሆነ የጨረታ ሰነዱ ይበልጥ ተቀባይነት አለው፡፡
  • የጨረታው አሸናፊ የሚሆን ድርጅት ማሸነፉ ከተገለፀ በኋላ ከመ/ቤቱ ጋር ውል መግባት ይኖርባቸዋል። የዉል ስምምነቱን የማይገቡ ከሆነ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ እንዲወረስ ተደርጎ በተጨማሪም በጥፋተኝነት ዝርዝር እንዲገቡ ይደረጋል ፡፡

3. የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን፡-

  • ተጫራቾች ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አስራ አንደኛው (11ኛው) ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ በኤንቬሎፑ ላይ የተጫራች ድርጅት ማህተም ተደርጎ፣ ተፈርሞበትና በሰም ታሽጎ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • ኮሚሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 046-2127-875 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡

የሲዳማ ክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን

✨ messages.ai_summary
The Sidama Regional State Prisons Commission seeks legal suppliers for desktop computers, laptops, photocopiers, and printers through open tender. Bidders must hold a valid business license in electronics or IT supply, TIN, VAT registration, tax clearance, and supplier registration certificate.
Not stated in the notice: opening date. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender

መከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ/መኢኢግ/ የግልጽ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ፡ ኮምፒውተር እና የኮምፒውተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕ...

READ MORE